Nobal cast
Movie and entertainment
የቀድሞ የመድሽ ተማሪዎች አስገራሚ ትዝታዎች!!
https://www.facebook.com/share/1CKx6HTzwe/
አስገራሚ እና የማይረሱ የመድሽ ትምህርትቤት ታሪኮች ፍቅር ወዳጅነት እና አብሮነትን የምናይበት!!
https://youtu.be/vKOaTuv3Xuw?si=gz4U8KhUzsnuFkSG
26/11/2025
የገና እለት ልዩ ጉዳይ ይዘን ወደእናንተ እንዘልቃለን!!! እርሶ የገና ልጅ ኖት?? ማለታችን የትውልድ ቀኖ የገና እለት ከተወለዱ በልዩ ሁኔታ ልናደምቆት ተሰናድተናል!! ደውለው ቀድመው ይመዝገቡ የገና ልጅ ነኝ ይበሉን!!
31/10/2025
ሙሉ ቪዲዮውን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ
በሬ እየታረሰ የሚሸጥበት ገበያ በሬ እየታረሰ የሚሸጥበት ገበያ አስገራሚ ውሎ #ወቸውጉድ mucha ferse ...
30/10/2025
ይህ የጥበብ ሰው ዘርፈ ብዙ ልብ አለው!!
መድረኩን ሲረግጠው በትወና ሞገሱ ሞልቶ ታዳሚውም አብሮት የሚተውነውም ይደመሙበታል!!!
ደግሞ ብዕሩን ካነሳ የ ሚከትባቸው ፅሁፎች ደብዝ ያላቸው የልብ አውቃ አንጀት አርስ ናቸው!!
ያ መረዋ ድምፅ ከተደራጀ እውቀት ጋር በሬዲዮ ሞገድ ሲንቆሮቆር አድማጭን ገዝቶ የሚሸብብ አንደበተ ርቱ የእውቀት ሰው!!!
ከካሜራ ጀርባም ምርጡ ዳይሬክተር !!
በምንም የማይንበረከከው በአልምበረከክም አዲስ ስራ ተከስቷል ደራሲ እና ተዋናይ ብሎም የሬዲዮ ሰው ዋሲሁን በላይ ምን ይሆን ያላንበረከከው???
29/10/2025
"ወል ግጥማዊ ምሽት ጥቅምት 22 ከቀኑ 10:00 ጀምሮ"
አድራሻ: ሰሚት ከሲቪል ሰርቪስ ወደ ፊጋ በሚወስደው መንገድ ዋርካ ኮፊ
0900064273
አስገራሚ የግመል ገበያ!!
https://youtube.com/channel/UCVGoazufkpa1zCwnZM-Hp-A?si=rTw8RJNmW5ZFeNRI
28/10/2025
አስገራሚ ቆይታ ከሒሳብ ተወዳዳሪዎች ጋር!!
አስገራሚው የሒሳብ ሊቅ ምንም አልበገርም!! | my soroban Ethiopia | mathematics ልዩ የሒሳብ ውድድር ላይ ከመላው ኢትዮጵያ የተወጣጡ ተማሪዎች የተፋለሙበት አጓጊ ውድድር | my soroban Ethiopia | mathematics
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Telephone
Address
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 17:00 |
| Sunday | 09:00 - 17:00 |