Emboss Creative studio

Emboss Creative studio

Share

Ethiopian creative design studio specializing in branding, typography, publication layout, motion graphics and interior related design works

Photos from Emboss Creative studio's post 30/03/2026

ለድርጅትዎ ቢዝነስ ካርድ ማሰራት ይፈልጋሉ?እንግዲያውስ ውበት ላለው የቢዝነስ ካርድ ዲዛይን ስራዎ ይመርጡናል!

ይደውሉልን በስራችን ደስተኛ ይሆናሉ!
Emboss creative studio®

contact:
0987285369‌‌

Photos from Emboss Creative studio's post 09/12/2025

ለተሟላ የመጽሔት ዲዛይን ስራዎች እኛ አለንልዎ!✨
Emboss Creative studio

✔️ የትምህርት ቤት / ዩኒቨርሲቲ መጽሔቶች
✔️ የNGO አመታዊ ሪፖርት መጽሔቶች
✔️ ካምፓኒ ፕሮፋይሎች
✔️ የኤቨንት/የቢዝነስ መጽሔቶች

☎️ 0987285369 ይደውሉ
በስራችን ደስተኛ ይሆናሉ

Photos from Emboss Creative studio's post 03/12/2025

✨ የድርጅትዎን አርማ(ሎጎ) ማሻሻል ያስባሉ? ✨

የድርጅትዎ አርማ(ሎጎ) ገላጭ ያልሆነ የቆየ እና ከድርጅትዎ ጋር የማይገናኝ ሆኖ አግኝተውታል? የሆነ የሚጎድለው ነገርስ አለ?

እኛ ሎጎዎን በመገምገም እድሳት፣ ማሻሻያ ወይም ሙሉ ለሙሉ በመቀየር ወደ ገላጭ፣ ፈጠራና ውበት የተላበሰ ዘመናዊ የብራንድ መስፈርትን ያሟላ በማድረግ እናስተካክልሎታለን።

በEmboss Creative Studio፣ ከምንሰራቸው ስራዎች መካከል፡-

✔ አዲስ ሎጎ ዲዛይን መስራት ወይም የቆዩ ሎጎዎችን ማደስ
✔ የድርጅት ሌተርሄድ ዲዛይን
✔ ለድርጅትዎ ብሮሸር ዲዛይን
✔ የቢዝነስ ካርድ ዲዛይን
✔ የድርጅት ሰርተፍኬት ዲዛይን እንዲሁም
✔ ሙሉ የድርጅት ሙሉ የብራንዲንግ መመሪያዎች ማዘጋጀት

የድርጅትዎ ሎጎ ግልፅ ገላጭ እና ልዩ ፈጠራ የሚንፀባረቅበት መሆኑ አለበት - የእርሶንም ሎጎ እና ተያያዥ ስራዎች ውብ እና የማይረሳ ለማድረግ ዝግጁ ነን።

እኛን ለማግኘት

📞 0987285369
📩 [email protected]

Photos from Emboss Creative studio's post 19/11/2025

ለተሟላ የመፅሐፍ ዲዛይን ስራዎ እኛ አለንልዎ!


በአመታት ውስጥ በግራፊክ ድዛይን ባካበትነው ልምድ

- የመፅሐፍዎን ሽፋን ዲዛይን
- የመፅሐፍዎን የውስጥ ገፆች ዲዛይን
- የመፅሐፍዎን ፕሮሞሽን (ሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያዎች)

በጥራት እና በውበት እንሰራለን!

-----------------------------------
የመፅሐፍዎን ዲዛይን ለማሰራት ይደውሉ
+251987285369

Photos from Emboss Creative studio's post 13/09/2025

ያለፈውን ዓመት ልዩ ልዩ የዲዛይን ስራዎችን በመስራት በተሳካ ሁኔታ አሳልፈናል - አብራችሁን ለነበራችሁ #ደንበኞቻችን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏

🌼 እንኩዋን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰዎ 🌼

አሁንም ማንኛውንም አይነት የግራፊክስ የዲዛይን ሥራ ሲያስቡ ምርጫዎ ያርጉን

Emboss Creative Studio

🌼 ብራንዲንግ (ሎጎና ተያያዥ ስራዎች)
🌼 መፅሐፍ እና መፅሄት
🌼 ለህትመት የሚፈልጉት ልዩ ልዩ ዲዛይኖች
🌼 ለሶሻል ሚዲያዎ የሚፈልጉት ልዩ ልዩ ዲዛይኖች
🌼 ኢሉሥትሬሽንስ
🌼 እንዲሁም intirior ዲዛይን ስራዎችን እንሰራለን

☎️ 0987285369 ይደውሉ
በስራችን ደስተኛ ይሆናሉ

Photos from Emboss Creative studio's post 26/04/2025

የዚህ መፅሐፍ የዲዛይን ሥራ ላይ ተሳታፊ መሆን በመቻላችን ደስታ ይሰማናል🙏


ለመፅሐፍ ዲዛይን እና ፕሮሞሽን ሥራዎ እኛ አለንልዎ✅

------------------------------------------
መፅሐፉ የሚመረቀው
- ግንቦት 2/2017
- በኮተቤ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤ/ክ ነው
ለበለጠ መረጃ https://t.me/fanspulpit

Photos from Emboss Creative studio's post 28/12/2024

ለግል ሥራዎ ወይም ለድርጅትዎ የሎጎ ድዛይን ማሰራት እያሰቡ ነው?

በአመታት ውስጥ በግራፊክ ድዛይን ባካበትነው ልምድ የድርጅትዎንም ሆነ የግል ብራንድዎን ተወዳዳሪነት ከፍ የሚያደርግ እና ዘመኑን በሚመጥን ትርጉም ሰጪ ሎጎዎችን እንሰራልዎታለን።

እያንዳንዱ ሎጎ የምርትዎን ስምና ማንነት እንዲሁም እሴቶችን እንዲወክል ተደርጎ በጥንቃቄ ይሰራል።

ሎጎ እንዲሁም ተዛማጅ ንድፍ እየፈለጉ ከሆነ፣ ምርጫዎ ያድርጉን - Emboss Creative Studio - ስራዎትን ውበት በተላበሰ መልኩ እንሰራለን!

💬 ስለሚቀጥለው ፕሮጀክትዎ ለመወያየት ያናግሩን!
0987285369

የሰራናቸውን ሎጎዎች ይመልከቱ
Emboss Creative Studio

Photos from Emboss Creative studio's post 26/12/2024

ለድርጅቶ የሚመጥን የቪዥዋል አይደንቲቲ ዲዛይን በውበት እንሰራለን!
Emboss creative studio®

Photos from Emboss Creative studio's post 06/11/2024

ደረጃውን የጠበቀ የድርጅቶን ካምፓኒ ፕሮፋይል ውበት በተላበሰ መልኩ እንሰራለን:: ለልዩ ልዩ የድርጅቶ የዲዛይን ሥራ አብረውን ይስሩ::
Emboss creative studio®

ይደውሉልን:
0987285369

24/09/2024

📌ከደንበኞቻችን አንደበት

በስራችን ደስተኛ ይሆናሉ!
Emboss creative studio®️

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


YK_12_3622_St
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 20:30
Tuesday 08:30 - 20:30
Wednesday 08:30 - 20:30
Thursday 08:30 - 20:30
Friday 08:30 - 20:30
Saturday 08:30 - 13:30