Engineer Tenaw

Engineer Tenaw

Share

promoting Engineers

20/01/2026

እንደዚህ እየተባለ ሲለቀስ ኢትዮጲያ ውስጥ አይቻለሁ። እንቅስቃሴው ማለቴ ነው

12/11/2025

ኧረ የመንግሥት ያለህ!!!

በምስራቅ አርሲ ዞን ዛሬም አፈናው እና ግድያው እንደቀጠለ ነው። በምስራቅ አርሲ ዞን ጀጁ ወረዳ አንጎደቼ፣ ጉሬ፣ወሸባ፣ተሬ አሚኛ ቀበሌዎች በየ ቀኑ ኦርቶዶክሳውያን ከቤታቸው እየተወሰዱ እየታፈኑ ነው። በዛሬው ቀን በተሬ አሚኛ ቀበሌ ውስጥ ሴቶችን ጨምሮ በርካታ ኦርቶዶክሳውያን ለሊት ከቤታቸው ተወስደዋል። የተረፉትም አምልጠው በጫካ ተደብቀው ይገኛሉ። ምንም የህግ አካል አልደረሰላቸውም። ያለፈው ሳምንትም በተመሳሳይ ከዚሁ ቀበሌ ውስጥ በርካታ ኦርቶዶክሳውያንን አፍነው ወስደዋል ።

ሰሞኑን በምስራቅ አርሲ ዞን በተለያዩ ወረዳ እና ቀበሌዎች ምን እንደተፈፀመ ይታወቃል። ይህ ሁሉ ሲሆን የዞኑ አስተዳዳሪ ምንም ችግር እንደሌለ ሲናገሩ ሰምተናል። የዞኑ አስተዳዳሪ ችግሩን ለማስቆም ካልቻለ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ እባክዎ ይሄን ዞን ይመልከቱት። አይን እና ጆሮዎን ወደ አርሲ ዞን ያዙሩ ። እባክዎ! እባክዎ! ይሄ ህዝብ የሚመሩት ህዝብ ነው። በዞኑ መንግስት እንደሌለ ነው የሆነው። እባክዎ ለምስኪኑ ህዝብ ይድረሱለት።

13/09/2025
Photos from Engineer Tenaw's post 01/01/2025

I Never show back .God thanks.

ቅዱስ ሩፋኤል ማን ነው ? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል 08/09/2024

የቅዱስ ሩፋኤል በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን።

ቅዱስ ሩፋኤል ማን ነው ? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል ቅዱስ ሩፋኤል ማን ነው ? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - -tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድልይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስብከቶችን ፣ ዝማሬዎችን ፣ ወቅታዊ ጉዳዮችን እና የመ.....

06/09/2024

ይሸጣል stadard EHS belt and work position with shock absorber.16000ETB ይደውሉ 0931122109

Photos from Engineer Tenaw's post 25/01/2024

ICC cabinet details for Telecom project , field Engineers

Photos from Engineer Tenaw's post 25/01/2024

Steering and cooling system of vehicles .

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Addis Ababa
1000