Shiloh Members

Shiloh Members

Share

“እናንተም የገዥነትና የሥልጣን ሁሉ ራስ በሆነው በክርስቶስ ሙሉ ሆናችኋል።”
— ቆላስይስ 2፥10 (አዲሱ መ.ት)

02/06/2023

“እምነቱና ዕውቀቱ የተመሠረቱትም የማይዋሸው አምላክ ከዘመናት በፊት በገባው የዘላለም ሕይወት ተስፋ ላይ ነው።”
— ቲቶ 1፥2 (አዲሱ መ.ት)

Photos from Shiloh Members's post 02/06/2023
12/05/2020

In christ

11/05/2020

ተወዳጆች ሆይ በመደወል በመልክት በድምጽና በጹሁፍ እንደገለጽኩት የዚህ ሕብረት አላማ ስላለፈው ማመስገን መበራረክና ክብሩን ለእረሱ መስጠት ነው ዛሬና ነገን ደግሞ ቃሉ እንደሚለው
“ይልቁንም እውነትን በፍቅር እየተናገርን፣ ራስ ወደ ሆነው ወደ እርሱ በነገር ሁሉ እናድጋለን፤ እርሱም ክርስቶስ ነው፤”
“እርሱ አካሉ የሆነችው የቤተ ክርስቲያን ራስ ነው፤ በሁሉ ነገር የበላይነት ይኖረው ዘንድ እርሱ የመጀመሪያ፣ ከሙታን መካከልም በኵር ነው።”
“እናንተም የገዥነትና የሥልጣን ሁሉ ራስ በሆነው በክርስቶስ ሙሉ ሆናችኋል።”
ኤፌ 4:15 ቆላስይስ 1:1-18
ቆላስይስ 2፥10 (አዲሱ መ.ት)
በነገርሁሉ ራስ ወደ ሆነው እንድናድግ
በሁሉ ነገር የበላይ በሆንበት የትንሳኤ ሕይወት እንድንበዛና እንድንገዛ ከሙላቱ
እንድናካፍልና እንድንካፈል ነው።
እንቀጥላለን እናቀጣጥላለን
እፍ እፍ...
አረ እንጨት ጨምሩበት ...
ጌታ ይመጣል
ብሩካን ናችሁ ።

11/05/2020

ከቶ አላፍርበትም ንጉሴን...

11/05/2020

“እናንተም የገዥነትና የሥልጣን ሁሉ ራስ በሆነው በክርስቶስ ሙሉ ሆናችኋል።”
— ቆላስይስ 2፥10 (አዲሱ መ.ት)

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa