Align Print
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Align Print, Publisher, Mexico Tselar building, Addis Ababa.
25/03/2026
23/02/2026
ኒዮ ላይት አሁን ላይ ቢሮዎን
እና ሱቆን ድምቅ ያደርግሎታል
ሎጎ ብቻ አልያም ፅሁፍ ከመረጡ
በሁለቱም መሆን ይቻላል ዲዛይኑን
ለኛ ይተውት ቀድመን እናስመርጦታለን
ምን ይጠብቃሉ በመረጡት ቀለም
መሰራት ስለሚችል ደውለው ይዘዙን
+251923712961
+251993595616
ሜክሲኮ ፀለረ ህንፃ ላይ እንገኛለን
20/02/2026
👋 እንደምንዋሉ የሰሞኑን ፀሐይ🌞
ይሄን የሚፈልግ ይመስላል በዛውም
👌 በእነዚህ ኮፊያዎች 🧢
ስራዎትንና ድርጅቶትን
በይበልጥ ያስተዋውቁበት
📞0923712961
📞0993595616
ብሩህ ቀን 😉
16/02/2026
😊አጫጭር ኮርሶቹን 👩🎓 እንዲሁም በተማሩበት
👨🎓 ሲመረቁ ቀኖን በይበልጥ የማይረሳ የሚያደርጉ
የመመረቂያ እስከርቮችን 🧣🎓 በዚህ መልክ
እንሰራሎታለን ይደውሉ ይዘዙን
0923712961
0993595616
መልካም ሰኞ🙏
04/02/2026
Promote your brand ☕️
13/01/2026
እንኳን አደረሳችሁ🙏
በአሉን እንዴት ለማሳለፍ እያሰቡ ነው
ሰብሰብ ብለው በዝማሬ ላይ በአንድነት
ድምቅ የሚሉባቸውን ቆንጆ ቲሸርቶች
አዘጋጅተናል ይደውሉ ቀኑ ቀርቧል 🤙
0923712961
0993595616
የከተማው መሀል ሜክሲኮ ላይ እንገኛለን
27/10/2025
"Circle light box"
those who go with
the beauty of the city
for companys, shops,
café and all brand business
call and Order 🤙✍️
+251923712961
+251993595616
beautiful day 😉
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Mexico Tselar Building
Addis Ababa