Addis Info Center
Y
E
S
We Can🙏
24/04/2026
24/04/2026
22/04/2026
22/04/2026
22/04/2026
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ዱራሜ ከተማ፣ በለውጡ መንግስት የተመዘገቡ ስኬቶችንና የሀገራችንን የከፍታ ጉዞዎች የሚዘክር ሕዝባዊ የድጋፍ ሠልፍ ዛሬ ተካሂዷል ።
ሕዝቡ ለለዉጡ መንግስት ስኬቶች አድናቆቱን ገልጿል ፤በሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ፣ ብልፅግና ፓርቲ ለምርጫው ይዞት የቀረበዉን የምርጫ ማኒፌስቶ በመደገፍ፣ ከፓርቲው ጎን ተሰልፎ ለአዳዲስ ስኬቶች በፅናት እንደሚተጋም አረጋግጧል ።
21/04/2026
ይሄንን ሰምቼ ማመን ነው ያቃተኝ። እንደ አንድ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ይህንን ጉድ እንዴት ልመን። ሰውየው ለካ ለራሱ በቁሙ ስለሞተ ነው ዳስ ጣሉ የሚለን። እንግዲህ እኔ እንደ አንድ የሙዚቃው አድናቂ ዳስ ጥዬ አልቅሸለተለሁ😭
Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa Ethiopoa
Addis Ababa