Neba Gift

Neba Gift

Share

እንኳን በሰላም ወደ neba gift and shop በሰላም መጡ
ስጦታ ምን ልስጥ ብለው አስበዋል እኛ ጋር አይረሴ እና ቆንጆ ስጦታዋችን ያገኛሉ

14/10/2024

Call us

13/11/2023

ናሽናል አይዲ በጃቹ መያዝ ምትፈልጉ ሰዋች እኛ ጋር ማሰራት ትችላላችሁ

እንድታቁት ምፈልገው ነገር ግን የ ቀበሌ መታወቂያ ያላቹ ሰዋች ማሳተም አይጠበቅባችሁም ምክንያቱም ይሄ ዲጂታል መታወቂያ ነው ትክክለኛውን ድርጅቱ እስኪሰጣቹ ድረስ ቴሌ ብር ላይ ባለው ዲጂታል መታወቂያ መጠቀም ትችላላችሁ

ይሄ መታወቂያ አሳትማቹ መያዝ ያለባቹ ሰዋች ምንም አይነት የ ቀበሌ መታወቂያ ወይም እናተን ሚገልፅ ነገር የሌላቹ ሰዋች ማሳተም ትችላላቹ ዋጋ 250 ብር

ለ ማዘዝ ይደውሉ 0977246695

Photos from Neba Gift's post 18/08/2023

ሰላም neba gift ነን
🌼🌼🌼🌼እንኳን ለ አዲስ አመት 🌼🌼በሰላም አደረሳችሁ እያልን
ቡሄን , አሸንድዬን , እንቁጣጣሽን
በአላቶች ምክንያት በማድረግ እስከ መስከረም 1 ልዩ ቅናሽ ይዘንሎት ቀርበናል

ከ 200 ብር ጀምሮ እስከ 2900 ብር ድረስ የፈለጉትን ስጦታ እኛ ጋር ማግኘት ይችላሉ

ለ ማዘዝ ☎️0977246695 ወይም ☎️0799431991 ላይ ይደውሉልን

በተጨማር በነዚ ሶሻል ሚዲያዋች ስራዋቻችንን ማየት ይችላሉ

Telegram :- https://t.me/Neba_Gift
Tiktok :- https://www.tiktok.com/?_t=8etdYFpfJVl&_r=1
Facebook:- https://www.facebook.com/nebagift?mibextid=LQQJ4d

ወደ ክልል ከተሞች በታማኝነት ስለምንልክ ባሉበት ሁነው ማዘዝ 🤳🤳 ይችላሉ

በ ሹፌር 🚚 አሌም በ ፖስታ 📫 ያሉበት እንልካለን

📍አድራሻ :- መስቀል ፍላወር ድሪም ላይነር ሆቴል ፊትለፊት አንደኛ ፎቅ

18/08/2023

T shirt

Photos from Neba Gift's post 04/08/2023

እንኳን በሰላም ወደ Neba Gift በሰላም መጡ
የ ፈለጉትን ስጦታ መርጠው ይዘዙን በታማኝነት እና በጥራት እናደርሳለን ::

Telegram:- t.me/Neba_Gift
☎️ 0977246695 or 0799341991

ለልደት / ለምርቃት / ለሰርግ / ለፍቅረኛሞች / ለተለያዩ ፕሮግራሞች
👉 ከ 200 ብር እስከ 3000 ብር ድረስ እንደ ስጦታው አይነት እኛ ጋር ያገኛሉ

ካሉበት ሁነው ይዘዙን

ሲደርስ መተው መውሰድ ይችላሉ

አሌም ያሉበት 🚚 delivery እንዲደረግሎም ከፈለጉ ከ 150 ብር እስከ 300 ብር እንደ እርቀቱ ያሉበት እናደርሳለን::

🚛 ወደ ክልል ከተሞችም በሹፌር አሌም በፓስታ እንልካለን 🚚

አድራሻ :- መስቀል ፍላወር ድሪም ላይነር ሆቴል ፊት ለፊት አንደኛ ፎቅ እንገኛለን::

Photos from Neba Gift's post 24/07/2023

ለ ማዘዝ በዚ ስልክ ይደውሉ 0977246695

#ሰርአትበፎቶ #ስጦታ #የስጦታእቃ #ፍቅር #ህትመት #ጊፍት #ኢትዮጵያ

19/07/2023

ለ ማዘዝ በዚ ስልክ ይደውሉልን 0977246695 #ጊፍት #ስጦታ #ነባጊፍት #ኢትዮጵያ #የስጦታእቃ #የፍቅረኛስጦታ #ፍቅር #ነባ #ህትመት #ግሎብ

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa Meskel Fllower
Addis Ababa
1000