Un Muslim

Un Muslim

Share

አላህ አንድ ነው አልወለደም አልተወለደም የሁሉም መጠጊያ ነው

11/06/2023

{ وَيَعۡبُدُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَا لَا يَنفَعُهُمۡ وَلَا يَضُرُّهُمۡۗ وَكَانَ ٱلۡكَافِرُ عَلَىٰ رَبِّهِۦ ظَهِيرٗا }
[Surah Al-Furqān: 55]

ከአላህም ሌላ የማይጠቅማቸውንና የማይጎዳቸውን ይግገዛሉ፤ ከሓዲም በጌታው ላይ (በማመጽ ለሰይጣን) ረዳት ነው፡፡

03/06/2023
የላኢላሃ ኢለላህ መስፈርቶች እና የእስልምና አፍራሾች በኡስታዝ ሳዳት ከማል 20/09/2021

ወንድማችን ዶክተር ሁሴን ኡመር እነዚህን ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች በአፕሊኬሽን መልክ ሰርቷቸዋል (አላህ ይቀበለው) አፕሊኬሽኖቹን ጫኗቸው፣ ለሌሎችም ሼር አድርጉት። ባረከላሁ ፊኩም።

1ኛ. ሹሩጡ ላኢላሃኢለላህ እና ነዋቂደል ኢስላም በ ሳዳት ከማል
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussen.shrutulailahailleallah

2ኛ. ቀዋኢዱል አርበዓ በ ሳዳት ከማል
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussen.qewaidularebea

ሌሎችም በአፕልኬሽን ያለኔት የቀረቡ የእሱ ትምህርቶች አሉ በቻናሉ ያሰራጫቸው።

1ኛ. መትኑ ሹሩጢ ሶላት

https://t.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS/155286

2ኛ. አርበዒነ ነወውያ

https://t.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS/155288
3ኛ. ኡሱሉ ሰላሳ
https://t.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS/155289

4ኛ. ኹዝ አቂደተክ
https://t.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS/155290

ዐ5ኛ. አልሙእተቀዱ ሶሂሃ
https://t.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS/155287

የላኢላሃ ኢለላህ መስፈርቶች እና የእስልምና አፍራሾች በኡስታዝ ሳዳት ከማል

01/07/2021

Kaba 141 years ago

Want your business to be the top-listed Photography Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address


Addis Ababa