Hex labs

Hex labs

Share

Towards Digital.

12/06/2024

የፕሮጄክት ኤሌክትሮኒክስ ኮምፖነንት እና ኤሌክትሮኒክስ ላይ ለሚሰራው ዲጂታል ኤሌክትሮኒክስ፡ የሚከተለውን የኢ-ኮሜርስ ዌብሳይት ለመስራት እድሉን ስላገኘን ደስ ብሎናል። ➥ https://digitalelectronicsplc.com/

ማንኛዉም ድረገጽ፣ የሞባይል መተግበርያ እና ሲስተሞች ለማሰራት ከፈለጉ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻችን ያነጋግሩን። ➥ https://t.me/Ezedin_Kamil

27/05/2024

እስቶክ ማኔጅመንት ሲስተም ንግዶች ዕቃቸውን በብቃት እንዲከታተሉ እና እንዲያስተዳድሩ ለመርዳት የተነደፈ የሶፍትዌር መፍትሔ ነው። እስቶክ ደረጃዎችን፣ ትዕዛዞችን፣ ሽያጮችን እና አቅርቦቶችን ለመከታተል መሳሪያዎችን ያቀርባል። ቁልፍ ባህሪያት በተለምዶ የእውነተኛ ጊዜ የእቃ መከታተያ፣ አውቶማቲክ ዳግም ማዘዣ (notification) ፣ ባር ኮድን መቃኘት እና የሪፖርት ማድረግ ችሎታዎችን ያካትታሉ። እስቶክ አስተዳደር ሥርዓትን በመጠቀም፣ ፣ ከመጠን ያለፈ ክምችትን ሊቀንሱ እና አጠቃላይ የአሠራር ቅልጥፍናን ማሻሻል ይችላሉ።

ለማንኛዉም ማኑፋክተሪንግ , አጠቃላይ ኢምፖርት , ኤክስፖርት, ለስፔርፖርት , ህንፃ መሳሪያ , ሱፐር- ማርኬት ሚኒ- ማርኬት, ፋርማሲ,የኤሌክትሮኒክስ ቤት እና የተለያዩ የቢዝነስ ባለቤቶች በሙሉ የሚሆን ማሰራት ከፈለጉ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻችን ያነጋግሩን። ➥ https://t.me/hexlabstech

23/05/2024

Do you have any business that needs stock management systems?

hexlabs.tech got your back.

Contact Us at: t.me/hexlabstech

13/05/2024

የላይቲንግ እቃ አቅርቦት ላይ ከፍተኛ ተቀባይነት እና ዝና ላተረፈው ዊኬር ላይት የዌብሳይት ሪብራንድ አገልግሎት ከአንድ አመት በኋላ በመስራታችን ደስ ብሎናል። ➥ https://www.wecarelight.com/

ማንኛዉም ድረገጽ፣ የሞባይል መተግበርያ እና ሲስተሞች ለማሰራት ከፈለጉ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻችን ያነጋግሩን። ➥ https://t.me/Ezedin_Kamil

09/05/2024

በጉራጌ ዞን በትምህርት፣ በጤና እና በማህበራዊ ጉዳዮች ዙርያ የሚሰራው ለጉርዳ የሚከተለዉን ድረገጽ ለመስራት እድሉን ስላገኘን ደስ ብሎናል። ➥ https://www.gurdainc.org/

ማንኛዉም ድረገጽ፣ የሞባይል መተግበርያ እና ሲስተሞች ለማሰራት ከፈለጉ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻችን ያነጋግሩን። ➥ https://t.me/Ezedin_Kamil

16/04/2024

ባህር ማዶ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የጤና ባለሙያዎች ለተመሰረተው የቴሌሜድስን ድርጅት ለሆነው HyMedCare የሚከተለዉን ድረገጽ ለመስራት እድሉ ስላገኘን ደስ ብሎናል። ➥ https://www.hymedcare.com/

ማንኛዉም ድረገጽ፣ የሞባይል መተግበርያ እና ሲስተሞች ለማሰራት ከፈለጉ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻችን ያነጋግሩን። ➥https://t.me/Ezedin_Kamil

17/02/2024

ሄክስ ላብስ ከተምሳሌታዊ ወጣት እንቅስቃሴ ጋር አብሮ መስራች በሚችሉበት የስራ ዘርፎች ላይ በዛሬው እለት ውይይት አደረገ።

የድርጅታችን ሄክስ ላብስ ምክትል ስራ አስፈጻሚ ኢዘዲን ካሚል ከተምሳሌታዊ ወጣት እንቅስቃሴ ስራ አስፈጻሚ ከሆኑት Ali Amin ጋር ነው ውይይቱ የተደረገው።

17/02/2024

Yesterday, we had the pleasure of hosting Abel Tefera at our office, Hex Labs! Abel is a dynamic force in the Ethiopian startup scene, serving as Founder and CEO of ET_5amClub and Project Manager at Entrepreneurship training projects. Not only that, but Abel has been a mentor to our very own Deputy CEO, , for the past 5 years!

We had an incredible discussion with Abel about potential collaborations on the horizon. Stay tuned for what’s to come!

17/02/2024
Photos from Baysh kolfe ባይሽ ኮልፌ's post 15/02/2024
Photos from Hex labs's post 14/02/2024

በበጎ አድራጎት ስራ ለሚሰራው ባይሽ ኮልፌ ድረገጽ እንዲሁም የሞባይል መተግበርያ ሰርተን በስጦታ በማበርከታችን ደስ ብሎናል።

ድረገጹ እና የሞባይል መተግበርያው አባል መሆን ለሚፈልጉ እና ሌሎች ስለ ድርጅቱ ይበልጥ የሚያውቁበት፣ የአባልነት ምዝገባ የሚያካሄዱበት፣ ልገሳ በሃገር ውስጥ እና በርካታ የውጭ ሃገር የገንዘብ አይነቶች የሚለግሱበት እንዲሆን ተቋሙን በቀላሉ የሚያገኙበት ነው።

ድረገጽ፡ https://bayshkolfe.org/
የሞባይል መተግበርያ (አንድሮይድ)፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hexlabs.bayshkolfe.org&hl=en&gl=US

ማንኛዉም ድረገጽ፣ የሞባይል መተግበርያ እና ሲስተሞች ለማሰራት ከፈለጉ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻችን ያነጋግሩን። ➥ https://t.me/juneidmohh

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


2QP5+6MW, Adwa Street
Addis Ababa