Real Estate Finder
በ መሀል አዲሰ አበባ እጀግ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን የግሎ ያድርጉ?
26/02/2026
🏘 ቦሌ ስለ መኖር አስበው ያውቃሉ🤔??
እንግዳውስ የቦሌ ዕምብርት በሆነው 📌 #ጃፓን ምቹ አፓርትመንት በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንላችሁ መጥተናል፤ፈጥኖ በመደወል የዚህ ታላቅ ዕድል ባለቤት ይሁኑ💥😍😍
❕በ ካሬ 90,000 ብር
❕ባለ 1 ወይም ባለ 2 መኝታ ከ 88-121 ካሬ አማራጭ ጋር
የዚህ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ ✅
ይደውሉ
+251980600743
+251910746779
ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ
☀️ ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ!! ☀️
Telegram | Tiktok | Facebook | LinkedIn | Instagram | Webs
24/03/2025
ከ50 ሺህ በላይ
ዕለታዊ ጎብኚዎች በሚስተናገዱበት፤
በርካታ ነዋሪዎች፣
የግል እና የመንግስት ተቋማት በሚገኙበት ፤
መንገዱ ምቹ ገበያዎም ሙሉ በሆነበት
አያት ግራንድ ሞል
ግዙፉን ይመኙ ፣ ግዙፉን ያግኙ!
ለበለጠ መረጃ: ሰላም ውለታዎ የድርጅቱ የሸያጭ ማናጀር
☎️ 0910 74 67 79 / 0980 60 07 43 ይደውሉ
| | |
አያት ዞሮ መግቢያዬ!
17/01/2025
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!
በከፍተኛ ጥራት የተገነቡ አፓርታማዎቻችን
የ7% ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸው ሲሆን
ዛሬውኑ ገዝተው የቤት ባለቤት ይሁኑ
አያት ዞሮ መግቢያዬ!
ለበለጠ መረጃ:
☎️ / 09-80-60-07-43 09-10-74-67-79 ይደውሉ
| | |
አያት ዞሮ መግቢያዬ!
🎄🎄🎄🌲ከአያት ሪል እስቴት በቅርቡ የሚጀመሩ ሳይቶች እና በመጠናቅ ላይ ያሉ የመኖሪያ ቤቶች ዝርዝር🌲🌲🌲🎄
የከተማችን ምቹ የመኖሪያ መንደሮች፦
ከ899 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
🏠በሲ.ኤም.ሲ፣
🏠በመሪ እና
🏠በአያት ዞን 3 አካባቢዎች
ባለ 1 መኝታ 60ካሬ, 70ካሬ, 72ካሬ
ባለ 2 መኝታ 72ካሬ, 80 ካሬ,100ካሬ
ባለ 3 መኝታ 90ካሬ, 105, 107,110, 115, 120, 125, 127, 138, 145ካሬ 150ካሬ
አፓርታማዎችን እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ
በሙሉ ግንባታ :-132,825 ብር
በከፊል ግንባታ በካሬ :- 99,935 ብር
በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት
የቤት ባለቤት ይሁኑ። ::
✍️ያስታውሱ:- የካሬ ዋጋችን የቫትንና የሊዝን ዋጋ ያካተተ ነው::
➯ባለ 1 መኝታ ከ 5.9 ሚሊዮን ጀምሮ
➯ባለ 2 መኝታ ከ 6.9 ሚሊዮን ጀምሮ
➯ባለ 3 መኝታ ከ 7.1 ሚሊዮን ጀምሮ
➯መሪ 1(የተባበሩት አደባባይ) ፤ ሲምሲ ሚካኤል ፤ አያት ዞን 3 እና ዞን8 ሳይቶች ይጎብኙ
➯የመረከቢያ ጊዜ 2 አመት ብቻ
✅እንዲሁም ግንባታቸው በመጠናቀቅ ላይ ያሉ ውስን ቤቶች ባለ 3ምኝታ እና G+1 duplex Apartment አሉን::
➯የማስረከቢያ ጊዜ ከሚያዚያ 30 ቀን 2017ዓ.ም ጀምሮ::
ሰላም ዉለታዉ የገብያ እና ሽያጭ ባለሙያ
☎️09-80-60-07-43
24/12/2024
በመጠናቅ ላይ ያሉ እና አዳዲስ በተጀመሩ ሳይቶቻችን በ +251-9-12-03-54-89//09-27-37-05-49
በ cmc,meri, lemicura(zone 3) ,train station,ayat zone 8 (lina site) ለመኖሪያ ወይም ለ ንግድ ,ለቢሮ የሚሆኑ እንዲሁም አክስዮን ከ 250 ሺ ብር ጀምሮ ሽያጭ ላይ እንገኛለን ። ለሱቆች ወይም ለ ቢሮ ከ 25ካሬ-325ካሬ ከ 154ሺ ብር ጀምሮ
💥💥💥 የመኖሪያ ቤት ዝርዝር መረጃ 💥
የመኝታ ክፋሎች :- ባለ 1,2,ባለ 3 እና ባለ 4 መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍሎች ጋር:: ከ 99ሺ ብር-115ሺ ብር ጀምሮ።
ስፋት ከ 60 እስከ 150 ካሬ
✍🏻 70ካሬ ባለ 1 መኝታ
✍🏻 72ካሬ ባለ 1 መኝታ
✍🏻 80ካሬ ባለ 2 መኝታ
✍🏻 95 ካሬ ባለ 2 መኝታ
✍🏻 100ካሬ ባለ 2 መኝታ
✍🏻 107 ካሬ ባለ 2 መኝታ
✍🏻 107 ካሬ ባለ 3 መኝታ
✍🏻 110 ካሬ ባለ 3 መኝታ
✍🏻 115 ካሬ ባለ 3 መኝታ
✍🏻 120 ካሬ ባለ 3 መኝታ
✍🏻 127 ካሬ ባለ 3 መኝታ
✍🏻 138 ካሬ ባለ 3 መኝታ
✍🏻 145 ካሬ ባለ 3 መኝታ
✍🏻 150 ካሬ ባለ 3 መኝታ
ሁሉም ክፍሎች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል(maids Room) አላቸዉ
ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች :-
ቅድመ ክፋያዎትን ሲከፍሉ ብሎክ ( ከተገነባበት ህንፃዎች ዉስጥ የሚፈልጉትን ) ይመርጣሉ መግባት የሚፈልጉበት ወለል ( የፎቅ ደረጃ)
ይመርጣሉ :-የቤቱን እይታ ( view ይመርጣሉ) የቤት ቁጥርም ይወስዳሉ በመጨረሻም ህጋዊ ዉል ይዋዋሉ ። በመሆኑም ቤትዎ ተገንብቶ ሲያልቅ በወሰዱት የቤት ቁጥር መሰረት በቀጥታ የመረጡት የቤት ዉስጥ መግባት ብቻ ይሆናል ማለት ነዉ።
💥 ሁሉም ቤቶች ከመኝታ ቤቶቻቸዉ በተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያላቸዉ እና ተጨማሪ ሶስት የተሞላ መፀዳጃ ቤት እንዲሁም የመናፈሻ በረንዳ ( Balcony) ያላቸዉ ናቸዉ።
ቦሌ መስቀል ፍላወር ዋና ሽያጭ ቢሮ
ለበለጠ መረጃ
ሰላም ውለታው የድርጅቱ የሸያጭ ሰራ አሰኪያጅ
☎️+251980600743
☎️+251910746779
15/06/2024
ለጥቂት ግዜያት ብቻ የሚቆይ ታላቅ ቅናሸ 🏘
በካሬ ሜትር 195,000 የነበርው ዋጋችን ለተውሰነ ግዜ የሚቆይ ቅናሸ በማድርግ
,971 ብር እየሸጥን እንገኛለን
*ቅድመ ክፍያ 15% 863,687 ብር በመክፈል የቤት ባለቤት ይሁኑ
ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
የግልዎ በማድረግ ፤
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ
በ60/40 የረጅም ጊዜ አከፋፈል፣
በ9.5% ዝቅተኛ ወለድ፣
በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የቤት ባለቤት ይሁኑ!🏘
ለበለጠ መረጃ:
☎️ 0980- 60 -07- 43 / 0910 74 67 79 ይደውሉ
| | |
አያት ዞሮ መግቢያዬ!
🏨አያት ሪል እስቴት 🏨 #0980600743
https://t.me/realestateinaddisababacity
አያት የ ቤቶች ሺያጭ ለ አጭር ጊዜ ወደ ብር ቀይሯል
👉 755,136 ብር ብቻ ቅድሚያ ክፍያ ከፍለው ቤትዎን የግልዎ ማድርግ እንደሚችሉ ያውቃሉ ???
👉756,792 ብር ከፍለው ሱቅ መግዛት እና
👉 112,500 ብር ከፍለው አክሲዮን መግዛት እንደሚችሉስ?
👉ከ ባለ 1 መኝታ እስከ 4 መኝታ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ጋር
ምን ይሄ ብቻ
👉ከ 6.25%-30% የሚደርስ ቅናሽም አመቻችተናል::
👉60/40 ብድርስ እንደምንሰጥስ ያውቁ ይሆን ???
እንግዳውስ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ይፍጠኑ!!
🌹ለአዲስ አባላት የአክሲዮን ሽያጭ መጀመራችን ስናበስር በደስታ ነው
➨ በኢትዮጵያ ትልቁ የአክሲዮን ትርፍ ክፍፍል ተመዘገበ ፡፡
➨አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 ዓ.ም 51.38% የትርፍ ክፍፍል ለባለአክሲዮኖቹ አከፋፍሏል
አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
➨ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
ቦታ ለመምርጥ እና ለመመዝገብ
wuletaw
📞+251910746779
📞+251980600743 ይደውሉ
ወይም. #
ሙሉ መርጃ በ ቴሌግራም group ይቀላቀሉ
https://t.me/realestateinaddisababacity
ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በህጋዊ ወኪሎቻችሁ መሰርት መግዛት ትችላላችሁ።
♥️በዚህ link ያናግሩን
(Telegram )
https://t.me/realestateinaddisababacity
15/03/2024
Attention Attention ‼️
እስከ 5 ሚሊየን ብር ቅናሽ
ሽያጭ በዶላር ሳይሆን በብር አድርገናል
በተጨማሪ የአንድ ካሬ ዋጋ ከ 195 ሺ ብር ወደ 103 ሺ ብር ዝቅ አድርገናል
የ60/40 የአከፋፈል አማራጫችንን ይጠቀሙ
ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ
የቀሩን ቤቶች ጥቂት ናቸው ይፍጠኑ።
ለበለጠ መረጃ:
☎️0980600743/0910746779
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
Addis Ababa
1467