Luladay homes

Luladay homes

Share

Luladay homes � is here to sell a quality and luxury apartments. Our luxury apartments are located on the center of the addis and other places.

27/03/2026

የህልምዎን ቤት ይምረጡ - በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ!
ብስራተ ገብርኤል ወይስ ጋዜቦ? ምርጫው የእርስዎ ነው! ሁለቱም ፕሮጀክቶች በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ የእርስዎ ያድርጉ።
✨ ብስራተ ገብርኤል: ከ110,000 ብር/ሜ² ጀምሮ (ስፋት: 89.5 ሜ²+ )
🏢 ጋዜቦ: ከ 89,900 ብር/ሜ² ጀምሮ (ስፋት: 60 ሜ²+ )
🏗 ሁኔታ: በከፊል የተጠናቀቀ (Semi-finished)

አሁኑኑ ይደውሉ እና ቦታዎን ያስይዙ!

📞 0982448137

17/03/2026

ሁለት ቤቶች አንድ ከባድ ምርጫ! የትኛው የእርስዎ ይሁን? 🏠
የትኛውንም ቢመርጡ ምቾትና ጥራት አይለይዎትም።
⏳ይህ ታላቅ ቅናሽ የሚያበቃው በጥቂት ቀናት ውስጥ ነው። ዕድሉ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ ይወስኑ!
አሁኑኑ ይደውሉ +251982448137

18/12/2024

💰በተመጣጣኝ ሳይሆን በማይታመን ዋጋ - ካሬ 90,000
📍በተፈላጊ ሰፈር ሳይሆን በማይገኝ ሰፈር - ቦሌ ስካይላይት ፊትለፊት ሚሊንየም አዳራሽ ጀርባ
🤝ከዚህ በፊት በሪልስቴት እና በግንባታ ትልቅ ልምድ ባካበቱ ባለቤቶች የሚገነባ
🤞ለጥቂት ዕድለኞች ብቻ የተመቻቸ በቦሌ የቤት ባለቤት የመሆን ስጦታ
🛏 74 ካሬ ባለ1
🛏 120 እና 124 ካሬ ባለ2 እንዲሁም
🛏 186 ካሬ ባለ3 መኝታ
🕵️ የማይታለፍ የኢንቨስትመንት አጋጣሚ

17/12/2024

💰በተመጣጣኝ ሳይሆን በማይታመን ዋጋ - ካሬ 90,000

📍በተፈላጊ ሰፈር ሳይሆን በማይገኝ ሰፈር - ቦሌ ስካይላይት ፊትለፊት ሚሊንየም አዳራሽ ጀርባ

🤝ከዚህ በፊት በሪልስቴት እና በግንባታ ትልቅ ልምድ ባካበቱ ባለቤቶች የሚገነባ

🤞ለጥቂት ዕድለኞች ብቻ የተመቻቸ በቦሌ የቤት ባለቤት የመሆን ስጦታ

🛏 74 ካሬ ባለ1
🛏 120 እና 124 ካሬ ባለ2 እንዲሁም
🛏 186 ካሬ ባለ3 መኝታ

🕵️ የማይታለፍ የኢንቨስትመንት አጋጣሚ

16/12/2024
15/02/2024

Luladay homes Luladay homes � is here to sell a quality and luxury apartments. Our luxury apartments are located on the center of the addis and other places.

Photos from Luladay homes's post 10/07/2023
27/04/2023

ጥራታቸውን ጠብቀው እየተገነቡ ያሉ ሰፊ እና ዘመናዊ አፓርታማዎች በመሸጥ ላይ እንገኛለን::

ሳር ቤት ቫቲካን የሚገኘው ሳይታችን:-

ባለ 2 መኝታ- 164 ካሬ
ባለ 3 መኝታ- 215 ካሬ, 214 ካሬ, 210ካሬ
G+22+ 2B
ቅድመ ክፍያ:- 25%

መስቀል ፍላወር ናዝራ ሆቴል የሚገኘው ሳይታችን:-

ባለ 3 መኝታ - 153 ካሬ እና 167 ካሬ
G+15 +2B

መስቀል ፍላወር ድሪም ላይን ሆቴል የሚገኘው ሳይታችን:-

ባለ 2 መኝታ - 123 ካሬ
ባለ 3 መኝታ - 156 ካሬ
G+13+2B

ለቡ ሙዚቃ ሰፈር የሚገኘው ሳይታችን:-

ከ 183 ካሬ - 194 ካሬ
ባለ 3 መኝታ
G+10 +2B

ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች

በቂ የመኪና ማቆሚያ

24 ሰዓት የሚሰራ ጄኔሬተር

ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን ሰፊ መዝናኛ

ቴራስ ( የጋራ ሰገነት ስፍራ)

24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ
ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ያላቸው

📌የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇⏰

☎️ 0912346265

Luladay homes Luladay homes � is here to sell a quality and luxury apartments. Our luxury apartments are located on the center of the addis and other places.

Category

Telephone

Website

Address


Bole
Addis Ababa