Ethio Peace maker

Ethio Peace maker

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Peace maker, News & Media Website, Addis Ababa.

29/01/2026

Leadership should be based on ability, integrity, and service to all people of Gambella, regardless of background.
Gambella needs leaders who can unite communities, deliver development, and represent the region effectively at the national level.

15/07/2023

ኢትዮጵያ በታችኛው የዓባይ ተፋሰስ ሀገራት ላይ ጉዳት ላለማድረስ ቃሏን እንደምትጠብቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ
********************

አደራ እና ቃልን ጠብቆ መገኘት የኢትዮጵያውያን መለያ እና መገለጫ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ እነዚህ መገለጫዎች ከኢትዮጵያውያን ባህል እና እሴቶች መካከል መሆናቸውን ገልጸዋል።

በተጨማሪም ከኢትዮጵያ የውጭ ፖሊሲ መሠረት አንዱ እና ዋነኛው ቃልን ጠብቆ መገኘት እንደሆነም ጠቁመዋል።

ከዚህ በመነሣት ኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብን በምትገነባበት ወቅት በታችኛው የተፋሰሱ ሀገራት ላይ ጉዳት ላለማድረስ ቃሏን ትጠብቃለች ብለዋል።

"ኢትዮጵያ የዓባይን ወንዝ ከፈጣሪ ተችራለች፤ የዓባይ ወንዝ ፈጣሪ ለኢትዮጵያውያን የሰጠው አደራም ጭምር ነው፤ ሀገራችንም ይህንን አደራ ጠብቃ ከጎረቤት ሀገራት ጋር በጋራ ትጠቀማለች" ሲሉ አረጋግጠዋል።

ይህ እና የፈጣሪ ስጦታ የሆነው ታላቅ ወንዝ የላይኛው እና የተችኛው ተፋሰስ ሀገራትን አስተሳስሮ ለብዙ ሺህ ዓመታት የቆየ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ወንዙ ለእነዚህ ሀገራት የደም ስር በመሆኑ የሀገራቱን የሕዝብ ግንኙነት ያጠናከረ ሆኖ መቆየቱን ጠቁመዋል።

ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ የዓባይ ወንዝን ከጎረቤት ሀገራት ጋር የምትጠቀመው በመተማመን እና በአደራ በመጠበቅ መሆኑን ጠቅሰው፣ አሁንም ከድሮው በበለጠ አደራ እና ቃላችንን በመጠበቅ የጋራ ተጠቃሚነታችንን እንደምንቀጥል እናረጋግጣለን ብለዋል።

09/10/2022

Prime minister Dr abiyi wished good luck
For grade 12 examination takers let God give them wisdom and knowledge,the education is a quality of life.

09/10/2022

Ethiopian see hope when they see you on the throne of peace

08/10/2022

The executive committee were discussing the national currently issues lead by Dr abiyi

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Ababa