Ethio Daily News
Always ready to adress you updated information
*የአባይ ጮራ እና የሉዓላዊነት ማማ*
ታሪክ ሁሌም በጀግኖች ይጻፋል፤ ነገር ግን ታሪክን ሠርቶ ማለፍ ከፅሁፍ በላይ ይከብዳል። ባለፉት ሰባት ዓመታት በኢትዮጵያ ምድር ላይ የተተከለው ትልቁ የድል ሐውልት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ነው።
ለዘመናት በግጥምና በዜማ "አባይ ማደሪያ የለውም" እየተባለ ሲዘፈንለት የነበረው ወንዝ፣ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ዘመን ቤቱን አገኘ። የግድቡ ውሀ መሞላት እና የኤሌክትሪክ ማመንጨት ጅምር፣ የኢትዮጵያውያንን የራስ መተማመን ከፍታ ወደ አዲስ ምዕራፍ አሸጋገረው። ይህ ድል የኢንጂነሪንግ ውጤት ብቻ አይደለም፤ ይህ "የማይቻል የሚመስለውን የመቻል" ስነ-ልቦናዊ ድል ነው። ጨለማን በብርሃን የመተካት፣ ድህነትን በልማት የማሸነፍ ጽኑ ቆራጥነት ማሳያ ነው።
በዲፕሎማሲው መድረክም ቢሆን፣ ኢትዮጵያ በብሪክስ (BRICS) አባልነት ስትቀላቀል እና በአለም አቀፍ መድረኮች ላይ ድምፅዋን ስታሰማ፣ የነበረው ጉዞ ቀላል አልነበረም። ውጣ ውረዶች፣ ጫናዎች እና ፈተናዎች ቢበዙም፣ መርከቧን በማዕበል ውስጥ አሽከሽኮ ለወደብ የማብቃት ጥበብ ታይቶበታል። ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነቷን ለማረጋገጥ በስንዴ ልማት ያሳየችው አስደናቂ ተአምር፣ ከለማኝ እጅ ወደ ሰጪ እጅ የመሸጋገር ጉዞ ወርቃማ ምዕራፍ ነው።
እነዚህ የድል ዓመታት፣ ኢትዮጵያ አንገቷን ቀና አድርጋ "እችላለሁ" ያለችበት፣ በአባይ ላይ ፊርማዋን ያኖረችበት እና የነገን ብርሃን በራሷ አቅም የለኮሰችበት የፅናት ዘመናት ናቸው።
*ማለቃቀስ ተጀምሯል*
የሁለት ቀን ጭፈራ አልቆ ተገባዶ አሁን ወደ ለቅሶ ተሸጋግሯል
እናንተ ሞቅ ያለ ቦታ ሆናችሁ ግፋ በለው እያላችሁ የዋሁን የድሃ ልጅ ታስጨረሳላችሁ
ነገ የአማራ ህዝብ ይጠይቃችኋል፡፡
ማውራት እና ተግባር የተለያዩ ናቸው
ስትገድል ፋኖ
ስትሞት የአማራ ህዝብ የሚባል ነገር የለም
* #ስትግድልም #ስትዘርፍም እና #ስታግትም ፋኖ ነህ*
*ስትሞትም ፋኖ ነህ አራት ነጥብ፡፡*
#እየተገረፍክ ነው አሁን ቻለው
♦️ፅንፈኝነት የመጨረሻው ዕጣው ውድቀት ነው! ፅንፈኛው ፋኖ "ምነው በቀረብኝ" እስኪል በጀግናው መከላከያ ሰራዊት ተቀጠቀጠ፡፡
💪🏼💪🏼
27/09/2025
📌ቁርሴን ወልዲያ ያለው ፅንፈኛው ፋኖ የማለዳዋን ፀሀይ ሳያይ በጀግናው መከላከያ ሰራዊት ተመቷል‼️
💢አይጥ ሞቷን ስትሻ....ብሏል የሀገሬ ሰው እንጣጥ እንጣጥ ያበዛው ፅንፈኛው ፋኖ መጨረሻው ክንደ ብርቱው መከላከያ ሰራዊት እጅ መውደቅ ሆኗል፤የፋኖ መጨረሻ ሲያልቅ አያምር ሆኗል‼️
ኢትዮጵያ ውስጥ የኒኩሌር ሃይል ማመንጫ ,,,ጉድ በል ማለት አሁን ነው!!
26/09/2025
💫*መሪ ሲኖርህ እንዲህ ነው!* 💪ሩቅ አሳቢ፣ ደፋር፣ ለሀገሩ ክብርና ጥቅም የሚደራደር! የዛሬው ዜና የዚህ ሁሉ ህያው ምስክር ነው። ቃላት ብቻ ሳይሆን ተግባር ይናገራል።የኢትዮጵያ ህዳሴ በእውነትም ሁለገብ ነው። በሰማይ ሳተላይት፣ በምድር ግድብ፣ ከመሬት በታች ደግሞ የኒውክሌር ኃይል! ጉዟችን ወደ ከፍታ ብቻ ነው! ጠላቶቻችን በምቀኝነት እሳት ይቃጠሉ!😎
26/09/2025
ተጻፈ ✍️ብሩህ ተስፋ ለሚታያቸው ልባሞች ብቻ ✅
ጉባ ላይ፤ ከአባይ፤ ከግድቡ ለስኬት መብቃቱ ጋር ተያይዞ የሆነው ይሄ ነው፤
💪የማንሰራራት ልኩ በተለያዩ ስኬቶች ተደጋግመው ታየ!!
💪እንደተናገረው እንደዛው የኒውክለር ስራ ተግባራዊነት "ሀ" ብሎ ወደ ተግባር ተጀምረ
💪ኢትዮጲያ ስሟ እንኳን የምታስፈራ ሀገር ሆነች
💪የወደባችንን ጉዳይ ለማሳካት ህልም ሳይሆን የሚታይ የሚነካ ትግበራ ላይ ገባን!!
የምርም ዘረራቸው!!
26/09/2025
✨🇪🇹የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ወደ ከፍተኛው ምዕራፍ አሸጋጋሪ የሆነው፣ ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር የተደረገው የንጹህ ኒውክሌር ኃይል ስምምነት፣ የሀገሪቱን የኃይል አቅም ከመሠረቱ ይለውጣል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ሩቅ አሳቢ መሪነታቸውን በተግባር አሳይተዋል።
🇪🇹💪🏼የኢትዮጵያ ህዳሴ ከዚህ በኋላ ሁለንተናዊ ነው፡- ከዓለም ጋር በሚደረግ የሳተላይት ልማት፣ በታላቁ የሕዳሴ ግድብ እና አሁን ደግሞ በንጹህ የኒውክሌር ኃይል! ይህ ስምምነት ለግብርና፣ ለጤና እና ለኢንዱስትሪ ዘርፎች የእድገት ብርሃን ይፈነጥቃል።
*ድፍረትንና ራዕይን ይዞ ወደ ከፍታ መጓዝ ማለት ይህ ነው‼️*
26/09/2025
ሰውየው ይከብድሃል ! አይቻልም የሚባል ነገር እሱ ጋር አይሰራም! ያቅዳል ይነግርሃል ይተገብረዋል አለቀ!የኢትዮጵያው መሪ አብይ አህመድ አሊ ነው! ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር የኒኩሊየር ኃይል ማመንጫ የማልማት ስራዎችን ለማስጀመር ተፈራርመዋል!
26/09/2025
🇪🇹✨💪🏼*በድል የታጀበ የዲፕሎማሲ ጉዞ‼️*
💫"ከአለም አቀፍ የአቶሚክ ፎረም ጎን ለጎን ከቤላሩስ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ጋር በሁለትዮሽና አለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል::በተጨማሪም የግብርና ሜካናይዜሽንን ጨምሮ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ጉዳዮች ላይ በጋራ የምንሰራበት ሁኔታን ተመልክተናል"
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Bole Road
Addis Ababa