BENA

BENA

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from BENA, Social Media Agency, .

Photos from BENA's post 31/01/2025

3 in 1 set perfiume only 200 birr

- 12 perfume Fragrnce set
- Items Volume:- 35 ML
- Scent:- perfect
Special Feature:- Long Lasting, Lightweght, Travelsize, Poketsize Address:- addisu gebeya jambo bulding 1st floor

contact us +251967224335

🇪🇹

Photos from BENA's post 10/01/2025

3 ሽቶ በ 600 ብር ብቻ
አድራሻ
1. አዲሱ ገበያ ጃንቦ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
2. ኮልፌ ኖክ 18
3. ጦርሐይሎች ዮባን ሕንፃ ግራዉንድ
ለበለጠ መረጃ 0967224335

Photos from BENA's post 26/12/2024

- 3 in 1 set perfiume only 200 birr
- 12 perfume Fragrnce set
- Items:- Volume 35 ML
- Scent:- perfect
- Special Feature:- Long Lasting , Lightweght , Travelsize, Poketsize
Address:- addisu gebeya jambo bulding 1st floor
contact us +251967224335

Photos from BENA's post 20/09/2024

ቤት ለተቀመጥሽ እህቴ በ 600 የራስሽን ስራ መጀመር እንደምትችይ ታቂለሽ? የራሴን ስራ መስራት እፈልጋለው መነሻ ካፒታል የለኝም ካልሽ ይኸው በ600 ብር ስራ ላስጀምርሽ ነው እነዚህን 3 ሽቶዎች በ 600 ብር ሒሳብ ወስደሽ አንዱን በ300-500 መቶ ብር በቲክ ቶክ , በቴሌግራም ቻናል , በፌስቡክ በማስተዋወቅ እንዲሁም ከእህቶችሽ ከጓደኞችሽ ከጎረቤትሽ በመጀመር አንድ ማለት ትችያለሽ እንዲሁም ከቤት መዉጣት አልችልም አራስ ነኝ ካልሽም ቤትሽ ድረስ መጥተዉ ለሚወስዱ 50 ወይም 100 ብር እየቀነሽ ብትሸጪ ለአንቺ ከቤትሽ ሳትወጪ 200 እና 300 ብር ማግኘት ቀላል አይደለም በሶሻል ሚዲያ ላይ ጊዜሽን ከምታጠፊ ባገኘሽዉ አጋጣሚ ስራሽን በማስተዋወቅ ከቤትሽ ሳትወጪ ገንዘብ ስሪ😍
ሌላዉ በተለያየ ስራ ዉስጥ ላላቹ ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ከስራ አጋሮቻቹ ከስራ ደንበኞቻችሁ በመጀመር የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ
እባካችሁ ይህን ላይክ እና ሼር በማድረግ እድሉ ለሚያስፈልጋቸዉ እነዲደርስ ተባበሩ🙏🙏🙏
0967224335
ስራችንን እንዴት እናሳድግ?
ዛሬ ስራዬን እያስተዋወኩ በክፍል 3 ለኔ የጠቀመኝን ልምድ ላካፍላችሁ እኔ ይህንን ስራ ስጀምር ሁሉም ነገር አልጋ ባልጋ አልነበረም አንድ ሽቶ ታዝዤ ስሄድ በእግሬ ነበር የምሄደው ይህም የሆነበት ምክንያት በመንገዴ ያሉ ሱቆችን ሁሉ እንዲገዙኝ አግባባቸው ነበር እናንተም ብዙ ተከታይ የለኝም ብዙ ማውቀው ሰው የለኝም የምትሉ ከሆነ ሳትፈሩ ይህን መላ ተጠቀሙ በአንድ ህንፃ ውስጥ ምን ያህል ሱቆች አሉ በዛ ውስጥ ስንት ሴቶች አሉ አንዴ በድፍረት አንድ ህንፃ ላይ ገብታቹ በ100 እና በ50 ብር ትርፍ እንዲገዟቹ እያስማማቹ ሃያ ሴቶችን ለማሳመን ሞክራቹ 10 ሰቶችን አሳምናቹ ብትሸጡ እስከ 1000 ሺ ብር ትርፍ ከአንድ ህንፃ ላይ አትርፋቹ ትወጣላቹ ስጥወጡ ስልካቹን መስጠት አትርሱ ከገዟቹ 10 ሴቶች 5ቱ እንኳ ለጓደኞቻቸው ቢነግሩላቹ ቋሚ ደንበኛ አገኛቹ ማለት ነው ስለዚህ ስራ ለመስራት እየሰነፋቹ እባካቹ ስራ የለም አትበሉ ዛሬ ለኔ ስራ የጠቀመኝን እያካፈልኳችሁ ይሄ ስራ ዉስጥ ለመግባት ሽቶ ማዘዝ ከፈለጋችሁ በ0967224335 ይደዉሉልን ይህ መረጃ ለሚያስፈልጋቸዉ ሰዎች እንዲደርስ ሼር እና👍 ላይክ ማድረግ አትርሱ😍
ዉድ የሽቶ ደንበኞቻችን አዲስ አበባ ቅዳሜ ብቻ! ነፃ የዲሊቨር አገልግሎት አለን 0967224335 ከእሁድ እስከ እሁድ ሱቃችን ክፍት ነው!
የሽቶው መጠን አንዱ ጠርሙስ 35ML x 3 = 105ML ያ ማለት ኖርማል ሳምፕል ሽቶዎች 25ML ናቸው ይሄ ግን ከዛ ይበልጣል35ML ነው፡፡ ሁሉም በአበባ ሽ ታየተዘጋጀ ቢሆንም በ3 አይነት ፍሌቨር ነው፡፡

Photos from BENA's post 16/09/2024

ቤት ለተቀመጥሽ እህቴ በ 600 ብር ስራ ላስጀምርሽ 2017 ከእኔ ጋር ከመስከረም 1 ጀምሮ ስራ መጀመር የምትፈልጊ ከሆነ እነዚህን 3 ሽቶዎች በ 600 ብር ሒሳብ ወስደሽ አንዱን በ300-500 መቶ ብር በቲክ ቶክ , በቴሌግራም ቻናል , በፌስቡክ በማስተዋወቅ እንዲሁም ከእህቶችሽ ከጓደኞችሽ ከጎረቤትሽ በመጀመር አንድ ማለት ትችያለሽ እንዲሁም ከቤት መዉጣት አልችልም አራስ ነኝ ካልሽም ቤትሽ ድረስ መጥተዉ ለሚወስዱ 50 ወይም 100 ብር እየቀነሽ ብትሸጪ ለአንቺ ከቤትሽ ሳትወጪ 200 እና 300 ብር ማግኘት ቀላል አይደለም በሶሻል ሚዲያ ላይ ጊዜሽን ከምታጠፊ ባገኘሽዉ አጋጣሚ ስራሽን በማስተዋወቅ ከቤትሽ ሳትወጪ ገንዘብ ስሪ😍
ሌላዉ በተለያየ ስራ ዉስጥ ላላቹ ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ከስራ አጋሮቻቹ ከስራ ደንበኞቻችሁ በመጀመር የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ
እባካችሁ ይህን ላይክ እና ሼር በማድረግ እድሉ ለሚያስፈልጋቸዉ እነዲደርስ ተባበሩ🙏🙏🙏
0967224335
መስከረምን በስራ እንጀምራለን ካላቹ እኛ አለንላቹ መስከረም 1 እና ሁለት አዲስ አበባ ነፃ ዲሊቨሪ አገልግሎት አለን 0967224335 ይደውሉ
ስራችንን እንዴት እናሳድግ?
ዛሬ ስራዬን እያስተዋወኩ ለኔ የጠቀመኝን ልምድ ላካፍላችሁ እኔ የኦንላይን ቢዝነሶችን ስሰራ በዋናነት ሚቸግረኝ ከስተምር ማጣት ነዉ በኦንላይን ሳስተዋዉቅ ደሞ ብዙ ፎሎወር ስለሌለኝ ተደራሽ አልሆንም ያንን ችግር ከቀረፉልኝ መላዎች አንዱ የሆነዉን ዛሬ በክፍል 2 ላጫዉታቹ በዋነኝነት እና በቀዳሚነት ከስተምር ያገኘሁበት እና ተስፋ ከቆረጥኩበት ስራዬ እንድመለስ የረዳኝ ከወሬ ባለፈ ስራዬን በተግባር ስለሰራው ከሚያሰንፈኝ ሰው ስለራቅኩ ይሄ ስራ ነው ወይ ቢሮ አርፈሽ አትቀመጭም ወይ ምንድነው ፀሀይ ለፀሀይ ሚያዞርሽ ሚሉኝ ጋደኞች እና ቤተሰቦች አሉኝ ከፈጣሪ ጋር ተማከሩ አትፍሩ አትፈሩ ስራ አያሳፍርም አትስነፉ ፈርታችሁ ወይም አፍራቹ ያገኛቹትን አጋጣሚ ሳትጠቀሙ እየቀራችሁ ስራ የለም አትበሉ እባካችሁ፡፡ዛሬ ለኔ ስራ የጠቀመኝን እያካፈልኳችሁ ይሄ ስራ ዉስጥ የሚያስፈልጋችሁ ካለ በ0967224335 ይደዉሉልን ይህ መረጃ ለሚያስፈልጋቸዉ ሰዎች እንዲደርስ ሼር እና👍 ላይክ ማድረግ አትርሱ😍
ዉድ የሽቶ ደንበኞቻችን ቅዳሜ መገናኛ, ጦርሐይሎች , ቦሌ , ሜክሲኮ ነፃ የዴሊቨሪ አገልግት አለ እንዲሁም ጦርሐይች፣ሜክሲኮ፣አዲሱ ገበያ፣ፒያሳ ከእሁድ እስከ እሁድ ነፃ የዲሊቨር አገልግሎት 0967224335
አዲስ አበባ ላላቹ ደንበኞቻችን

Photos from BENA's post 08/09/2024

ቤት ለተቀመጥሽ እህቴ በ 600 ብር ስራ ላስጀምርሽ እነዚህን 3 ሽቶዎች በ 600 ብር ሒሳብ ወስደሽ አንዱን በ300-500 መቶ ብር በቲክ ቶክ , በቴሌግራም ቻናል , በፌስቡክ በማስተዋወቅ እንዲሁም ከእህቶችሽ ከጓደኞችሽ ከጎረቤትሽ በመጀመር አንድ ማለት ትችያለሽ እንዲሁም ከቤት መዉጣት አልችልም አራስ ነኝ ካልሽም ቤትሽ ድረስ መጥተዉ ለሚወስዱ 50 ወይም 100 ብር እየቀነሽ ብትሸጪ ለአንቺ ከቤትሽ ሳትወጪ 200 እና 300 ብር ማግኘት ቀላል አይደለም በሶሻል ሚዲያ ላይ ጊዜሽን ከምታጠፊ ባገኘሽዉ አጋጣሚ ስራሽን በማስተዋወቅ ከቤትሽ ሳትወጪ ገንዘብ ስሪ😍
ሌላዉ በተለያየ ስራ ዉስጥ ላላቹ ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ከስራ አጋሮቻቹ ከስራ ደንበኞቻችሁ በመጀመር የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ
እባካችሁ ይህን ላይክ እና ሼር በማድረግ እድሉ ለሚያስፈልጋቸዉ እነዲደርስ ተባበሩ🙏🙏🙏
0967224335
ስራችንን እንዴት እናሳድግ?
ዛሬ ስራዬን እያስተዋወኩ ለኔ የጠቀመኝን ልምድ ላካፍላችሁ እኔ የኦንላይን ቢዝነሶችን ስሰራ በዋናነት ሚቸግረኝ ከስተምር ማጣት ነዉ በኦንላይን ሳስተዋዉቅ ደሞ ብዙ ፎሎወር ስለሌለኝ ተደራሽ አልሆንም ያንን ችግር ከቀረፉልኝ መላዎች አንዱ የሆነዉን ዛሬ በክፍል 1 ላጫዉታቹ በዋነኝነት እና በቀዳሚነት ከስተምር ያገኘሁበት እና ተስፋ ከቆረጥኩበት ስራዬ እንድመለስ የረዳኝ ግሩፓች ናቸዉ ብዙ ተከታይ ያላቸዉ ቻናሎች በሳምንት 1ጊዜ ነፃ የስራ ማስተዋወቂያ እድል ይሰጣሉ ለምሳሌ
የእናቶች ወግ ስለ ልጆች አስተዳደግ እና አመጋገብ ...ሰኞ
🙏እነዚህን ቻናሎች ሳላመሠግን ማለፍ አልፈልግም ስለሆነም ለማስተዋወቅ ነፃ እድል አጊንታችሁ ፖስት ሳታደርጉ ሰንፋችሁ ስራ የለም አትበሉ 🙏
ዛሬ ለኔ ስራ የጠቀመኝን እያካፈልኳችሁ ይሄ ስራ ዉስጥ የሚያስፈልጋችሁ ካለ
በ0967224335 ይደዉሉልን ይህ መረጃ ለሚያስፈልጋቸዉ ሰዎች እንዲደርስ ሼር እና👍 ላይክ ማድረግ አትርሱ😍

06/09/2024

ዉድ የሽቶ ደንበኞቻችን ቅዳሜ መገናኛ, ጦርሐይሎች , ቦሌ , ሜክሲኮ ነፃ የዴሊቨሪ አገልግት አለ 0967224335

28/08/2024

0967224335

Photos from BENA's post 14/04/2024

paparazzi አይጥፋ

26/03/2024

በ 0 ዓመት የስራ ልምድ በሲቪል ኢንጂነሪንግ እና ተዛማች
30/07/2016 ዓ.ም የሚቆይ የስራ ማስታወቂያ
ለመመዝገብ 0967224335 ይደውሉልን
ወይንም
በቴሌግራም ያግኙን
🔥Category:
✅ Engineering, Architecture and Construction
Location:
✅Anywhere in Ethiopia
Career Level:
✅Entry Level (Fresh Graduate)
Employment Type:
✅ Full time
Salary:
✅As per company scale

🔥Job Requirements
Educational Qualification
⚡️Bsc in Civil Engineering or related field of study

25/03/2024

ታፍ ኦይል TAF Oil Plc
በ 4 አይነት ዘርፍ እስከ 21/07/2016 ዓ.ም
የሚቆይ የስራ ማስታወቂያ አውጥቷል
ለመመዝገብ 0967224335 ይደውሉልን
ወይንም በቴሌግራም ያግኙን
✅heavy trucker driver
✅የከባድ መኪና አሽከርካሪ
✅transport maintenance supervisor
✅የትራንስፖርት ጥገና ተቆጣጣሪ
✅supply and distribution controller
✅አቅርቦት እና ስርጭት ተቆጣጣሪያü
✅TMS
✅ሰአት ተቆጣጣሪ

🔥Category:

⚡️Logistics, Transport and Supply Chain, Purchasing and Procurement, Social Sciences and Community

⚡️ Location: Addis Ababa
⚡️Employment Type: Full time

Website