Haymi Dinsa
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Haymi Dinsa, Shopping & retail, Addis, Addis Ababa.
12/02/2026
ማስታወቂያ ለአርባ ምንጭ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከየካቲት 9- 13 /2018 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚመጡ ሰብ-ስፔሻሊስት ሐኪሞች በሆስፒታሉ ካሉ የዘርፉ ሐኪሞች ጋር በጋራ በመሆን የሠገራ መውጫ አካባቢ ፊስቱላ (perianal fistula) ፣ ኪንታሮት (Hemorrhoid)፣ የትልቁ አንጀት ካንሰር፣ የእንቅርትና የጡት እባጮችና የካንሰር ቀዶ ጥገና አገልግሎት ይሰጣሉ።
ስለሆነም ከላይ የተጠቀሱ የጤና እክሎች ያለባችሁ ግለሰቦች የፊታችን ዓርብ የካቲት 6 /2018 ዓ.ም ለሕክምናው ያግዝ ዘንድ የቅድመ ምርመራና ልየታ ሥራ የሚካሔድ በመሆኑ በሆስፒታሉ ተገኝታችሁ አገልግሎቱን እንድታገኙ በአክብሮት እናሳስባለን።
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
15/01/2026
29/12/2025
የአፋልጉን አስቸኳይ ትብብር !!
ህፃን ዘሚካኤል ተስፋ ከትምህርት ቤት ታክሲ ወርዶ ሰሚት 72 አካባቢ ስለጠፋን በፈጣሪ ስም ልጃችን አፋልጉን ሲሉ ቤተሰብ ይማፀናል።
በሰልክ ቁጥር 0913016679
0963031010 አሳውቁን ሲሉ ይማፀናሉ።
ወይም በአቅራቢያ ላለ የፖሊስጣቢያ ያሳውቁልን።
በፀሎታችሁ እሰቡን ሼር በማድረግ ተደራሽ እናድርግ
😁😁😁😁
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis
Addis Ababa