Mesob tower

Mesob tower

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mesob tower, Construction Company, Addis Ababa.

18/10/2023
Photos from Mesob tower's post 24/09/2023
Photos from Mesob tower's post 24/09/2023

መሶብ ህብር ነው የሀገር ሰምና ወርቅ ነው ሁላችንም በመሶብ ዙርያ አለንመሶብም በእኛ ዙር አለ ሁሉም ሰው እናት አለው እናትም መሶብን ወለደች ፈጠረች የእናት ፀጋም በአቃፋነት የሀገር ስያሜ ሆናለች የእናት ምርምር ውጤትን በራሷ አምሳል መሶብን በህብረ ውህድነት ለፍቅር ለደስታ በዓይነት ለዓይነትነት ታሪክ ባህልን ሰንዳ ያበረከተችልን ውድመገለጫ ነው።

Photos from Mesob tower's post 24/09/2023

መሶብ እንደ እናት በእናትነት አምሳልና ውብ የፍቅር ተክለ ቁመና የአብሮነት የማዕዳችን አውድነትን በክብ ሆነን የምንጎራረስበት አውድን በገፀበረከትነት የተበረከተልን ነው።

Photos from Mesob tower's post 24/09/2023

የመሶብ ኪነሰፋት ጥበብ የኢትዮጵያ ሴቶች የምርምር ውጤት ብቻና ብቻ ሲሆን ፅንሰ ሀሳቡም የእናት አቃፋነት እውነታን የምናይበት መስተንክራዊ የእናት እጇ ሰበዛዊ አሻራ ሆኖ በሁሉም ለሁሉም በአለም በቅርስነት በደሰታችን በክብረባዓላቶቻችን ውድ የሀገር አምባሰደርና መገለጫች ነው።

Tsegaye sent you a Pin! 24/09/2023

Tsegaye sent you a Pin! Discover even more ideas for you

23/09/2023

ሰለመሶብ ታዋር ፕሮጀክት የውጭ አገራት ሰመጥር ሚዲያዋች ትንታኔን አድምጠን ሀሳባችንን እንስጥበት ቀጣይ ሰራዋች ለማሳካት።

23/09/2023

የመሶብን ኢትዮጵያውነት

23/09/2023

የመሶብ የኪነ ህንፃን መተችት እንዴት ይቻላል ። ከአንድ የውይይት የሬድዪ ጣብያ ያገኘሁት ነው የራሳችን የማይወድልን ነን

Want your business to be the top-listed Engineering Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa