Chenet

Chenet

Share

Chenet is an application and website provided for shipping service. It aims to create easier access for individuals and organizations to get service.

Our services include. Motor cycle delivery
Pickup
Isuzu
Isuzu FSR
Tow truck
Water truck
Wastage truck

27/11/2020

ጭነት የምባይል መተግበሪያ (Mobile Application) የ10 ሜጋ ባይት (10 mb) ቦታ ብቻ እንደሚይዝ ያቃሉ?

በቅርብ ቀን በጉግል ፕሌይ እና በአፕ ስቶር ይጠብቁን!

25/11/2020

Are you ready Addis?

we are almost here!

Chenet mobile application will be officially released on December 5

22/11/2020

ሳምንታችሁ እንዴት ነበር?

ጭነት የምባይል መተግበሪያ (Mobile Application) በቀርፋፋ የኢንተርኔት ፍጥነት ላይ ራሱ በቅልጥፍና እንሰሚሰራ ያቃሉ?

18/11/2020

ጭነትን የሚጠቀሙ ሹፌሮች እዛው የምባይል መተግበሪያው (Mobile Application) ላይ ዕቁብ መጣል እንደሚችሉ ያቃሉ?

15/11/2020

በቅርብ ቀን በጉግል ፕሌይ እና በአፕ ስቶር ይጠብቁን!

14/11/2020

ከቤቶ ወይም ከቢሮ ዛሬ መልቀቅ ቢፈልጉ በአማካኝ ስንት ብር እንደሚያወጡ ያቃሉ?
ጭነት የምባይል መተግበሪያ (Mobile Application ሲጠቀሙ መውሰድ የፈለጉትን እቃ ክብደት እና ስፋት የምባይል መተግበሪያው ውስጥ በማስገባት እዛውኑ ተመጣጣኝ ተመን ይሰጦታል።

09/11/2020

ጭነት የሞባይል አፕሊኬሽንን በመጠቀም በቀላሉ ወደ አዲሱ ቢሮ ወይም ቤቶ ይዘዋወሩ።
በቅርብ ቀን በጉግል ፕሌይ እና በአፕ ስቶር ይጠብቁን!

07/11/2020

ጭነት ሀገር በቀል የምባይል መተግበሪያ ነው። የጭነት አላማ ሰዎች በቀላሉ ጥራቱን የጠበቀ እና ለመጠቀም ምቹ እንዲሁም ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ነው። ድርጅታችን ጭነትን የሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል

የሞተር ሳይክል ዲሊቨሪ
አይሱዙ
አይሱዙ ኤፍኤስ አር
ቶው ክሬን
ወተር ትራክ
የፍሳሽ ማስወገጃ መኪና

በቅርብ ቀን በጉግል ፕሌይ እና በአፕ ስቶር ይጠብቁን!

04/11/2020

ቤቶን ሊቀይሩ አስበዋል?
ቢሮዎንስ ሊቀይሩ አስበዋል?
እንግዲያውስ ጭነት ሞባይል አፕሊኬሽን በመጠም ጊዜዎንና ጉልበቶን ይቆጥቡ።

በቅርብ ቀን ጉግልፕሌይ እና በአፕስቶር ይጠብቁን!

እስከዛው የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ በማረግ ለልዩ ልዩ ሽልማቶች እና ጥቅማ ጥቅሞች ተዘጋጁ!

01/11/2020

Coming soon! 🚚🚚🚚

Want your business to be the top-listed Transport Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Bole Welo Sefer , T. K Building, Office Number 406
Addis Ababa