Andamlak
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Andamlak, Shopping & retail, Ethiopia/Adiss Abeba, Addis Ababa.
16/05/2022
አንዳንድ ሠዎች ከራሣቸው ኑሮ ቀንሠው ለሌሎች ሠዎች መኖር ይጨነቃሉ እነዚህን ሠዎች ማመሥገን ባንችልም እንደዚህ አይነት ሰዎች ያብዛልን!!!!!አሜን!?
10/05/2022
ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር!!!!?
ምክንያቱም ነገ ተመልሠህ ልትፈልገው ትችላለህ???ሥለዚህ ሁሌም የምታደርገውን አስተውል!!!!???
06/05/2022
"ስቴድ የመታህን እንቅፋት ስትመለሥ ከመታህ ድንጋዩ አንተ እንጂ እንቅፋቱ አይደለም"የምትሄድበት መንገድ ምንም አሠልቺ ና አስቸጋሪ ቢሆንም ተጋፈጠው ታሸንፋለህ!!!!!?ራስህን ጠይቅ? መልሥ ታገኛለህ::
05/05/2022
ማድረግ ስለምትችል አሁንኑ ፍጠን ራስህ ቀይር
የትኛው ነገር ትችላለህ እችላለሁ ካልክ BEconfident by your ability!!!!!!?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Ethiopia/Adiss Abeba
Addis Ababa