DOMS
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from DOMS, Writer, Addis ababa, Addis Ababa.
24/09/2021
ስለዚክ ለሁሉም ሰው ይቅርታህን ለግስ።
25/08/2021
እንዲሕም ይሑን እንዲያ ብቻ ጀምረው።
ማራኪ ቀን ተመኘንላችሑ።
24/08/2021
ሀሳብ ብትዘራ ተግባር ታጭዳለህ።
ተግባር ብትዘራ ልማድ ታጭዳለህ።
ልማድን ብትዘራ ፀባይን ታጭዳለህ።
ፀባይ ብትዘራ ፍፃሜ ታጭዳለህ።
ዉብ ቀን ተመኘን።
20/08/2021
ሁሌም ፈገግታህ ከአንተ ጋ ካለ ህይወትን እየኖርክ ነው ማለት ነው።
19/08/2021
የሰው ልጅ አቅሙን ቢያውቅ ኖሮ ከገንዘብ ነፃንት አልፎ ይህ ምድር አንሶት ሌላ ፕላኔት በገነባ ነበር።
Category
Contact the public figure
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
Addis Ababa
0000