Orthodox Mezmur
this page is about presenting orthodox canticles(mezmur) in lyrics and other related content| ይህ የኦርቶዶክስ መዝሙሮችን ማቅረቢያ ገጽ ነዉ
20/07/2023
Visit TikTok to discover videos! Watch, follow, and discover more trending content.
"…አሁንስ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በፍጹም ልባችሁ፥ በጾምም፥ በልቅሶና በዋይታ ወደ እኔ ተመለሱ። ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ፤ አምላካችሁም እግዚአብሔር ቸርና መሐሪ፥ ቍጣው የዘገየ፥ ምሕረቱም የበዛ፥ ለክፋትም የተጸጸተ ነውና ወደ እርሱ ተመለሱ። የሚመለስና የሚጸጸት እንደ ሆነ፥ ለአምላካችሁም ለእግዚአብሔር የእህልና የመጠጥ ቍርባን የሚሆነውን በረከት የሚያተርፍ እንደ.."" ሆነ ማን ያውቃል? ኢዮኤ 2፥ 12-14..."
10/02/2023
አስተውሉ !!
ሕዝብና ሕዝብ ደጋና ቆላ ናቸዉ ።መንግሥት ደግሞ ገበያ ነዉ ሁሉን ያገናኛልና።ሸክላ ከተሰበረ በኋላ ገል ነው።
መንግሥትም ከተሻረ በኋላ ሕዝብ ነዉ ።
06/02/2023
05/02/2023
ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ 🤲 🤲 🤲
05/02/2023
ሲኖዶሱ ያወጣው የጸሎት መርሀግብር ሁላችንም ብንተገብረው መልካም ነው።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the place of worship
Website
Address
Piyasa
Addis Ababa
ET-AM