SmartGuzo
Ethiopia’s #1 marketplace for bus ticket booking and payment.
Book anytime, anywhere, from any phone using SmartGuzo Passenger App , www.smartguzo.com or Call center.
14/08/2024
#ቢያንስ ይማሩ
#ልበ ብርቱ ልጆችን እንደግፍ
#ትምርህርት ነገን በተስፋ ያሳያል፤ ቢያንስ ይማሩ!
"As we prepare our children for a new school year, let's remember those who need a little extra help. Your contribution can make a significant impact in a child's education.
hashtag one child
hashtag support and attempt is appreciated !
us in supporting our future leaders.
, call or text for any details
Ubuntu Mind Excellence Alelign Tiruye Fekadu Yehuwalashet
Mhiret Teshale Rose Mestika
12/07/2024
🔥ተለቋል
በህይወታችን ውስጥ የምንጠብቃቸው የህይወት ውጤቶች በተግባር መሬት ላይ እንዳይታዩና እና እንዳይከናወኑ ያደረጉ ብዙ ምክኛቶች እንዳሉ ልናስብ እንችላለን፡፡
አብዛኛው ምልከታችን የተለመደና የምንፈልገውን ለውጥም ለማምጣትም ጭምር የማያግዙ በመሆናቸው ህይወታችን ዛሬም በማንፈልገው መንገድ በመጓዝ ላይ ሊሆን ይችላል፡፡
ምናልባት ያልተደረዳናችውና ያላየናቸው ሌሎች ምክያቶች ይኖራሉ ብለብ ስንቶቻችን አስብን እናውቃለን ?
ከራሳች ቅርብ ያለ ፤ ትልቅ ለውጥ የሚያመጣ ሌላ ጉዳይ መኖሩንስ ???
ይህ ቪዲዩ ይህንን ይመልስለናል! ሙሉውን ይከታተሉት !
#ኡቡንቱ
#ለማረፍም
#ለማትረፍም
10/07/2024
!
ከምረቃ በኋላ ያለውን ትልቁን ፈተና .... #ስራ መቀጠር !
?
https://www.youtube.com/watch?v=6r27eXu8RXw&t=36s
🛑 ኑ ስራ ላስቀጥራችሁ ! | ስራ ለመፈለግ ስትወጡ ይህንን ቀድማችሁ እወቁ | # ከወንድወሰን እንዳለ ጋር @ubuntumedia **Welcome to Ubuntu Media**Unlock your full potential with Ubuntu Mind Excellence! 🌟Our mission is to empower you to grow, thrive, and achieve your dreams. ...
06/07/2024
NOW | ሸጋ ቅዳሜ ....ተለቋል!
🛑🆕ካልነገሯችሁ .........አትጨነቁ! ፤ ከወንድወሰን እንዳለ ጋር
#በኡቡንቱ ሚዲያ ብቻ
our media
https://www.youtube.com/watch?v=-r5AISPsxBk
#ኡቡንቱ
Alelign Tiruye Dawit Tamerat Ubuntu Mind Excellence
ካልነገሯችሁ .........አትጨነቁ! #አበቃ @ubuntumedia **Welcome to Ubuntu Media**Unlock your full potential with Ubuntu Mind Excellence! 🌟Our mission is to empower you to grow, thrive, and achieve your dreams. ...
17/06/2024
_እንዴት ነው ?
ምን ያህል የህይወት ልምድ ወስደንበት እናውቃለን ????
#እነሆ _ራሚ_የህይወት_ትምህርት_ከኳስ_ሜዳ
#በኡቡንቱ ሚዲያ ብቻ !
https://www.youtube.com/watch?v=60v1Lsvq3xk
12/06/2024
#በኡቡንቱ ሚዲያ ብቻ
#ሰብአዊነት ይለምልም !
#ለማረፍም
#ለማትረፍም
በስብክራይብ በማድረግ #ይቀላቀሉን
https://youtu.be/e8CZ95EoEEM
ሙሉውን ቪዲዩ ቅዳሜ በኡቡንቱ ሚዲያ ይጠብቁን !
#ከኳስ አለም የተገኘ የህይወት ትምህርት .......ለማን ብላችሁ ነው ???? ከወንድወሰን እንዳለ ጋር @ubuntumedia **Welcome to Ubuntu Media**Unlock your full potential with Ubuntu Mind Excellence! 🌟Our mission is to empower you to grow, thrive, and achieve your dreams. ...
08/06/2024
#መልካም ሰበር ዜና አለን!
ኡቡንቱ በራሳችን ዩቲዩብ መጥተናል !
የስጋ ዘመዳችን በመሆኖዎ ደስ ይለናል !
#ሰውነት ይለምልም
#በፍቅር የተቀረጸ
#ኡቡንቱ
#እኔ ያለሁን ባንተ/ቺ ነው
🛑 ኑ ስራ ላስቀጥራችሁ ! | ስራ ለመፈለግ ስትወጡ ይህንን ቀድማችሁ እወቁ | ስለ ስራ ቅጥር የማታውቋቸው እውነታዎች # @ubuntumedia **Welcome to Ubuntu Media**Unlock your full potential with Ubuntu Mind Excellence! 🌟Our mission is to empower you to grow, thrive, and achieve your dreams. ...
14/04/2024
አንተስ ስለአንተ ምን ትላለህ ? አንቺሽ ስለ አንቺ ምን ትያለሽ?
___________________________________________________
ሰዎች ትልቅ ነገር አለህ ወይም የለህም ይሉሃል፡፡ ሰዎች አርአያ ሊያደርጉህም ወይም የ ስንፍና ማሳያም እንደሆንክ ሊነግሩህ ይችላሉ፤ ቤተሰቦችህ አንተ ልዩ ልጅ እንደሆንክ ይነግሩሃል፤ ወዳጆቼ ናቸው ያልካቸው ደሞ ኪሳራ ነክ ብልውክም ይሆናል ! በጎ ! #አንተስ ስለአንተ #ምን ትላለህ ???
ሰዎች በጣም ወብና የሚያስደንቅ ውበት ባለቤት ነሽ ይሁሻል፤ ሁሉ የሚፈልግሽ የብዙዎች ምኞት ና ጸሎት ነሽ ሊሉሽም ይችላሉ፡፡ ወይ ደሞ የማትጠቂምና ትርጉም የሌለሽ ነሽ ይሉሽ ይሆናል፡፡ አንቺስ ወደ ልብሽ ብርሃን ገብተሽ ስታይ ምን ይታይሻል ? #አንቺስ ስለአንቺ #ምን ትያለሽ ?
ሰዎች ከአንተ ጋር መሆን እንደሚያረጋጋቸው፤ ትልቅ ሃሴትን እንደሚሰጣቸው ይነግሩሃል፤ አንተስ ለአንተ የእርጋታ ና የሃሴትህ ምንጭ ሆነሃል ? > አንተስ ስለ አንተ ምን ትላለህ ?
ሰዎች ጠንካራ መንፈሳዊነትና ትጋት እንዳለሽ ፤ ያንቺ ትጋት ፈጣሪ እንዲሰጣቸው እንደሚመኙም ይነግሩሻል፡፡ ያ ትጋትሽ የተመዘነ ትርጉምና የህይወት እረፍት ሰጥቶሻል ? አርፈሽ ራሳሽን ማየት ችለሻል ?
ጥያቄው ውጫዊው ገንቢም ይሁን ገንቢ ያልሆነ ሃሳብ ብቻ ሳይሆን ወደ ራሳችን ውስጥ ስንመለከት ከልባችን ጓዳ የሚፈልቀው ምንድ ነው ? ወደ ራሳችንን ስንመለከት ምን ይታየናል ?
የጥልቅ ማንነታችን ምላሽ ነገ ልናመጣ ያለውን ውጤትና የነገ ትልማችንን የመወሰን አቅሙ ከሰዎች አስተያየት የበለጠ ተጻእኖ አለው !
ሰው ባሪያ ነኝ ብሎ ካመነ አለም ተሰብስቦ የንግስና ወንበር ላይ አስቀምጦ ሊያነግሰው አይችልም ! #በንጉስ ወንበር የተቀመጠ ጎስቋላ ባሪያ ከመሆን የዘለለ ትርጉም አይኖረውም!
ሰው ከልቡ ንጉስነትን ካመነ ደሞ የትኛውንም አይነት ዋጋ ከፍሎ አላማውን ማሳካት የሚችል ድንቅ ፍጥረት ነው ! ያመነውን ለመሆን የሚችል ትልቅ ስጦታና አቅም አለውና !
ጥያቄው ውስጤ ያለው የልቤ ሃሳብ ምን እያለ ነው ? እኔ ለራሴ ማነኝ ? የሚለውን መመለስ ነው !
#የብዙዎችንን ህይወት ከራሳችን ማንነት የራቀ እና እንግዳ መሆኑ በራሱ እንግዳ ነገር ነው !
ለምን ጊዜ ወስደው ስለራሳችን ማንነት፤ አቅም ፤ መክሊት፤ የህይወት አላማ ና ትርጉም ለመረዳት አንወስንም !
!
8ኛ ዙር ስልጠና ከኡቡንቱ ማይንድ ኤክስለንስ ሊጀመር ነው ! Ubuntu Mind Excellence
#በአካላም #በኦንላይንም አማራጭ !
የተስተካከለ ህይወት ይገባዎታል !
#ለማረፍም
#ለማትረፍም
ይመዝገቡ !
https://lnkd.in/ei4KvHP2
ወይም በ0934859047 !
18/01/2024
REGISTRATION LINK FOR TRAINING
TO FACE
Registration for Ubuntu 7th Round Personal and professional development Training - Hybrid Approach እኔ ያለሁት ባንተ/ቺ ነው፡፡ #ለማረፍም #ለማትረፍ Tel Number: +251-934-8590-47 Website: https://www.ubuntumindexcellence.com/ Telegram: https://t.me/Contact_UbuntuMindExcellence ማስታወሻ ፡ ስልጠናው ተከታትሎ ለመጨረስ 2500 ብር የሚያ.....
30/07/2023
28/07/2021
የልዩ ባስ ትኬት እንዴት መቁረጥ እንችላለን?
👉 በ9211 የጥሪ ማዕከላችን
👉 በድህረ ገፃችን www.smartguzo.com
👉 በመተግበሪያ (App)
👉 በስማርት ጉዞ ኤጀንቶች በመጠቀም ትኬትዎን መቁረጥ ይችላሉ።
ቀድሞ መድረስ የሁሉም ምርጫ ነው::
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Tenagnework Street
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 18:00 |
| Tuesday | 08:00 - 18:00 |
| Wednesday | 08:00 - 18:00 |
| Thursday | 08:00 - 18:00 |
| Friday | 08:00 - 18:00 |
| Saturday | 08:00 - 18:00 |
| Sunday | 09:00 - 16:00 |