Spot Shelf
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Spot Shelf, Entrepreneur, Addis Ababa.
The purposes of this page are to deliver real,fair and on time news which occur through out the world and giving attractive advertising for different companies.
12/06/2025
በፎርጅድ ዶክመንት ለ20 አመታት አይሮፕላን ያበረረው ደቡብ አፍሪካዊው William Chandler,
ለአለም አቀፍ አብራሪነት የሚያበቃውን የካፒቴንነት ማረግ የሚገልፅ መረጃ ቢኖረውም ለረጅም ጊዜ ከፓይለትነት ወደ ካፒቴንነት ለማደግ ማመልከቻ እንዲያስገባ ቢጠየቅም እያደባበሰ ቆይቷል። ይህንንም ያደረገው ብዙ የማጣሪያ የታደሱ ዶክመንቶች ስለሚያስፈልጉት እንዳይታወቅበት ፈርቶ ነው።
ለረጅም ጊዜ ከደ/አፍሪካ ፍራንክፈርት በሺዎች የሚቆጠሩ ተሳፋሪዎችን ያመላለሰው ፓይለት በአንድ የተረገመች ቀን በሌሎች ጥፋት ዶክመንቶች በሙሉ ቸክ ሲደረጉ አውነታው ታወቀ።
አንዳነዶች ዋናው ስራውን በትክክል መስራቱ ነው። በስራው ሊቀጥል ይገባሉ እያሉ ሲሆን ሌሊች ደግሞ በማጭበርበር ወንጀል መጠየቅ አለበት እያሉ ነው።
12/06/2025
እኒህ የ79 አመት ካናዳዊ አዛውንት የአይን ብርሃናቸውን ያጡትን ባለቤታቸውን ለማስዋብ የፀጉርና ሜካፕ ስልጠና ወሰዱ።
ሚስቴ የአይን ብርሃኗን ካጣች በኋላ ፀጉሯን ለመተኮስ ስትል እያቃጠላት ስለሆነ እኔ ተምሬ ሚስተን ማስዋብ አለብኝ ብለዋል።
ሚስቴ በጣም ቆንጆ፣እራሷን መጠበቅ የምትወድና ታታሪ ነበረች። የዛሬን አያድረገውና በአንድ ደቂቃ እስከ 100 ቃላት መፃፍ የምትችል ባተሌ ነበረች። ዛሬ ያንን ማድረግ ስትቸገር እኔ ላግዛት ግድ ይለኛል ብለዋል::
እንዲህ የማያረጅ ፍቅር ይስጣችሁ🙏🙏🙏
#እውነተኛፍቅር
የሻጮችና ግዥዎች ድልድይ
30/06/2022
28/05/2022
የተጠማው ድንጋይ
27/05/2022
Poverty is invisible for those who are out of it! They don't feel the pain of the poor They step on it
ድሃ ያልሆኑት ለብዙዎች ድህነት የት እንዳለ አይታያቸውም። ድሆች ላይ እየተረማመዱባቸውም ህመማቸው አይሰማቸውም
26/05/2022
The talented Guy❤❤❤
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Telephone
Website
Address
Addis Ababa