Setting

Setting

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Setting, Shopping & retail, Addis Ababa.

03/02/2023

ሀዋሳ ዛሬ አዝናለች ኢትዮጵያ ትልቅ ስፔሻሊስት አጥታለች
ዶ/ር ሰለሞን እንድሪያስ በወላይታ ክርስቲያን ሆስፒታል፣ በአዳሬ አጠቃላይ እና አሁን በሚሰራበት የራሱ ሆስፒታል ለበርካታ ታካሚዎች ህክምና የሰጡና ያገለገሉ የተመሰገኑ ታታሪ ሀኪም ነበሩ። ዶ/ር ሰለሞን ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።

ለመላው ቤተሰብ እና ወዳጆቹ መጽናናትን እንመኛለን

22/12/2022
05/06/2021

ሁል ጊዜ ይህን አስብ ከምድራዊዉ በላይ ስለ ሰማያዊ ህወይትህ

05/06/2021

በዝህ ምድር እየሱስ ካለህ አንተ በጣም እድለኛ ነህ

05/06/2021

ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ሰው ሁል ጊዜ አሽናፊ ነዉ ::

30/05/2021

ወንገል በምድራዊ ቅራቅንቦ ከቢሮና ታጅቦ መኖር ሳይሆን በሰማያዊው ፅዲቅ ስራ እግዚአብሔር አስከቢሮ መሞት ነዉ

30/05/2021

ወንገል ያማረ ሱፍ ለብሰህ ባማረ ልሳንና ቆአንቃ የሰዎችን ቀልብ መግዛት ሳይሆን ስለሰው ፍላጎት ሳትጨነቅ የእግዚአብሔርን ፍቃድ ብቻ አገልግሎ ኖሮ መሞት ነዉ

30/05/2021

ቤትከሻህ ላቄፍከው ወንጌል መኖር ነዉ እንጅ ለሰብከት መሮጥ ነገ በጌታ ፊት ህወትህን ዋጋ ቢስ ያደርግሃልና ከአተገቢህ የወደቀዉን ወንድምህን ለማንሳት ስራ

Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Ababa