LebawiNet

LebawiNet

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from LebawiNet, Graphic designer, Addis ababa, Addis Ababa.

LebawiNet is a Branding, Advertisement, Social Media Marketing, Web App, Mobile Application and General System Software Development Company based in Addis Ababa, Ethiopia.

Lebawi Net – Lebawi Net Trading plc 09/10/2022

ምርት እና አገልግሎት ያስተዋውቁ
በብዙ ሺ ሰዎች ጋር እውቅና ያግኙ
በፋስቡክ : ኢንስታግራም መሴንጀር : ቲክቶክ : ጎግል እና
ለሎች የኢኮሜርስ ዌብ ሳይቶች ላይ ያስተዋውቁ

www.lebawi.net
0924067895

Lebawi Net – Lebawi Net Trading plc Your Business Partner Digital Marketing Promote and boost your business, service and products on different social media. Web App Development With a Web App that has all the info about your business you can create an online shop to reach your customers everywhere.  Graphics Design A Business is as g...

07/10/2022

የት/ቤትዎ የእለት ተእለት አስተዳደራዊ እና አካዳሚክ እንቅስቃሴዎችን መቆጣጠር የሚያስችል የትምህርት ቤት አስተዳደር ሶፍትዌር።

ወረቀትን ሳይጠቀሙ እንደ መግቢያ፣ በመስመር ላይ የትምህርት ክፍያ፣ ክትትል፣ የመስመር ላይ ትምህርት እና ፈተናዎችን የመሳሰሉ ሂደቶችን ለመቆጣጠር ያስችላል።

የአስተማሪ, ተማሪ እና የወላጅ አካውንት
ዶርም , ትራንስፖርት ምደባ
የትምህርት ክፍለጊዜ ምደባ
ግዢ እና ሽያጭ
የተለያዩ አይነት ሪፖርቶች

www.lebawi.net

0924067895

06/10/2022

ይህንን ያውቃሉ?
24 ሰዓት ክትትል
መኪናዎት የት እንዳለ ማወቅ ይፈልጋሉ?
የት እንደነበር እና የት እንደተመላለሰ?
ስንት ቢያጆ እንደሰራ ለማወቅ
በስልክ Application በመጠቀም ተንቀሳቃሽ ንብረትዎን ይከታተሉ
እንዲሁም በሌባ እንዳይሰረቅ ባሉበት መኪናውን የሚቆጣጠሩበት

0924067895


www.lebawi.net
0924067895

05/10/2022

ለመጋዘኖች ለፋብሪካዎች ለቡቲክ ለሱቅ እንዲሁም ለተለያዩ ድርጅቶች

ምቹ የሆነውን የንብረት አያያዝ እና አቆጣጠር ይዘን መተናል::
ይህ መተግብሪያ በየትኛውም አካባቢ ሆነው በኢንተርኔት አማካኝነት ሊጠቀሙበት እና ሊከታተሉበት የሚቻል ሲሆን
ከአንድ በላይ ቅርንጫፎችን ወይም መጋዘኖችን በአንድ ሲስተም ይከታተሉ

ወጪ - ገቢ
ግዚ - ሽያጭ
ትርፍ - ኪሳራ
ከ10 በላይ የተለያዩ ሪፖርት የሚያደርግ
ለሽያጭ ያቀረብነውን ከመጋዘን ወይም ከመሸጫ ቦታችን ዕቃ ሲያልቅ ቶሎ የሚያሳውቀን

www.lebawi.net
0924067895

04/10/2022

የሆስፒታል / ክሊኒክ ማኔጅመት ሶፍትዌር

የሆስፒታል / ክሊኒክ አስተዳደር ስርዓት ከጤና አጠባበቅ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን ለማስተዳደር የሚረዳ እና የጤና አጠባበቅ አቅራቢዎችን ሥራ በብቃት ለማጠናቀቅ የሚረዳ የኮምፒዩተር ሥርዓት ነው። ከሁሉም የጤና እንክብካቤ ክፍሎች ጋር የተዛመደ መረጃን ያስተዳድራል::

ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ

ክሊኒካዊ
ላቦራቶሪ
ታካሚ
የተመላላሽ ታካሚ
ኦፕሬሽን
የህክምና እቃዎች
ነርሲንግ
ፋርማሲዩቲካል
ራዲዮሎጂ
ሌሎችም ያካተተ

www.lebawi.net
0924067895

03/10/2022

የህንፃዎች ማስተዳደሪያ ሶፍትዌር

ለአፓርታማ ወይም ለኪራይ ህንፃዎች ተብሎ የተዘጋጃ

የህንፃ አስተዳደሮች የተለያየ አካውንት ያለው
ለሰው ሃይል
ፋይናንስ እና ለሎች
የተከራይ ዝርዝር የሚይዝ
የሚከራዩ ቦታዎችን የሚመዘግብ እና ለኪራይ

www.lebawi.net
0924067895

02/10/2022

ለካፌ እና ሬስቶራንት የሚሆን
ለማኔጅመንት እና ለቁጥጥር የሚያመች ሶፍትዌር
በኦንላይን በኮምፒዩተር ወይም ስልክ በመጠቀም ስራዎትን ቀልጣፋ ያድርጉ
የተለያዩ አካውንቶችን በመክፈት ለሁሉም የድርሻቸውን እንዲሰሩ የሚረዳ :: ለምሳሌ
ካሸሪ
አስተናጋጅ
ማናጀር
ኩሺና
እንዲሁም ለሎችተጨማሪ አገልግሎቶች ያሉት ነው
www.lebawi.net
0924067895

Photos from LebawiNet's post 01/10/2022

ታላቅ የምስራች

መጋዘኖች ፋብሪካዎች ለቡቲክ ለሱቅ እንዲሁም ለተለያዩ ድርጅቶች ምቹ የሆነውን የንብረት አያያዝ እና አቆጣጠር ይዘን መተናል
ይህ መተግብሪያ በየትኛውም አካባቢ ሆነው በኢንተርኔት አማካኝነት ሊጠቀሙበት እና ሊከታተሉበት የሚቻል ሲሆን
ወጪ ገቢ / ግዚ እና ሽያጭ / ትርፍ እና ኪሳራ / ከ10 በላይ የተለያዩ ሪፖርት የሚያደርግ እንዲሁም
ለሽያጭ ያቀረብነውን ከመጋዘን ወይም ከመሸጫ ቦታችን ዕቃ ሲያልቅ ቶሎ የሚያሳውቀን እንዲሁም
ለሎች ጥቅሞችን የያዘ ነው

Www.lebawi.net/ims

0924067895

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ

13/09/2022

ይህንን ያውቃሉ?
24 ሰዓት ክትትል
መኪናዎት የት እንዳለ ማወቅ ይፈልጋሉ?
የት እንደነበር እና የት እንደተመላለሰ?
ስንት ቢያጆ እንደሰራ ለማወቅ
በስልክ Application በመጠቀም ተንቀሳቃሽ ንብረትዎን ይከታተሉ
እንዲሁም በሌባ እንዳይሰረቅ ባሉበት መኪናውን የሚቆጣጠሩበት

0924067895

19/08/2022
Photos from LebawiNet's post 18/08/2022
Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Addis Ababa
Addis Ababa