Maedbeat
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Maedbeat, Grocers, ኢትዮጵያ, Addis Ababa.
26/05/2023
26/05/2023
26/05/2023
ሁሉም አለው!
ሁሉም ሰው የሚያፍርበት ታሪክ አለው፤ ሁሉም የሚያስጨንቀው፣ የሚያሳምመው ጉዳይ አለው። እንዲ ለብሶ ዘንጦ ሲታይ ምንም ችግር የሌለበት ይመስላል፤ ሰው ላይ ጣቱን ለመቀሰርና ለመፍረድ ሲፈጥን እርሱ ንፁና ነውር የሌለበት ይመስላል። ነገር ግን ችግሩን እርሱና አምላኩ ያውቁታል። ሰው ፊት ጨዋና ምንም የማያውቁ ይመስላሉ ነገር ግን ልባቸው ሌላ ነው፤ ውስጣቸው የተለየ ነው። በማስመሰል ድግግሞሽ ስንተ የሚሰቃይ ሰው አለ። አንተ ብቻ ሰነፍ እንደሆንክ፣ እንደማትችል፣ ትልቅ ቦታ እንደማትደርስ ይነግሩሃል እራሳቸው ግን ካንተ በታች መሆናቸው አይገነዘቡትም። አብዛኛው ሰው ያንተን ድክመትና ችግር አጉልቶ በማውራት የእራሱን ድክመትና ችግር ለመሸፈን ይሞክራል። ነገር ግን ህይወት እንደዚህ አትገፋም። ሁሉም ሰው የገዛ ሸክም አለው፤ አንተም አንዱ የእራስህ ሸክም ያለብህ ሰው ነህ።
አዎ! ጀግናዬ..! ሁሉም አለው! የትም ብትሔድ ከችግር የፀዳ፣ ድክመት የሌለበት፣ ክፍተት የማይታይበት ሰው የለም። የልቡን በልቡ ይዞ፣ ጭንቀቱን በጉያው ሸክፎ ያንተን ችግር ለማጉላት ቢሞክር አትገረም። አንተን እያየ ባንተ ለመፅናናት በሚያደርገው ጥረት ካንተ ተወዳድሮ አንድ ቀን መውደቁ አይቀርም። የእራሱን እሾህ ትቶ በባልንጀራው ላይ ያለውን ጉድፍ የሚመለከት ሰው ከማንም በላይ እራሱን ጠልፎ ለመጣል የተዘጋጀ ሰው ነው። ለእራስህ መሰናክል ካልሆንክ እንቅፋቶችህን ማስወገድ አይከብድህም፤ እራስህን ካወክ፣ ያለህበትን ከተረዳህ መዳረሻህ አይጠፋህም። ሸክምህን ለማውረድ፣ ችግርህን ለመቅረፍ፤ ክፍተትህን ለመሙላት በምታደርገው ማንኛውም ጥረት ምክንያት በሚደርስብህ ተፅዕኖ እንዳትሰበር፤ አንገትህን እንዳትደፋ።
አዎ! ይህን ያክል ውስብስብ አይደለም። ውድቀትህን ስለፈለጉ ብቻ አይጥሉህም፤ ዘወትር ችግርህን ደጋግመው ስላወሩ ብቻ ችጋራም አያደርጉህም፤ ተከታትለው ክፍተትህን ብቻ ስለነገሩህ ጠንካራ ጎንህን አያጠፉትም። እራስን በማወቅ አለም ውስጥ ከሚሉህ በተሻለ የሆንከውን ተቀበል፤ ከሚለጠፍብህ አሉታዊ ስም ባሻገር የሚገልፅህን አዎንታዊ ማንነት አጉልተህ አሳይ። እንደ ማነፃፃሪያና እንደ ሚዛን ስለተወሰድክ ብቻ ከደረጃህ ወርደህ፣ ቀለህ አትገኝ። ብቻህን ፈተና እንደተደራረበብህ፣ መፈናፈኛ እንዳጣህና ዋጋ እንደሌለህ አታስብ። ያንተን ጉዳይ ለእራስህ እንዲተዉት አድርግ። የእራሱን የማያልቅ ችግር ይዞ ያንተን ጉዳይ አጉልቶ ለመተንተን የሚሞክርን ሰው አትስማ። ሁሌም ቢሆን ያንተ ጉዳይ የሚፈታው ባንተና ባንተ ብቻ እንደሆነ ተረዳ።
═════════❁✿❁ ═════════
💪💯 ሶሻል ሚዲያ ያገኘነውን እውቀት ለሌላውም የምናደርስበት የመረጃ ቋጥ ነውና ይህን ጹሁፍ ካነበባችሁት በኋላ ለሌላውም እንዲደርስ #ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ!!!👌የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ።
25/05/2023
23/11/2022
🥧ፌኒክስ የመስታዎት ፓትራዎች ( fenix 3 sets glass bakewares) 🥧 🥮 Telegram : t.me/maedbet 💠 ID - MD118
ገበታ ላይ መቅረብ የሚችሉ ውብ የመስታዎት ፓትራዎች
🔆 ሶስት የተለያየ መጠን ያላቸው (3 ሊ ፣ 2.5 ሊ፣ 1.8ሊ ) ፓትራዎችን የያዘ
👌 ለላዛኛ ፣ ፓስታ ፍርኖ፣ ኬክ ተመራጭ
🔘 ውብና ማራኪ ገበታ ላይ መቅረብ የሚችሉ
🔘 ውፍራም ማንኛውንም ሙቀት የሚቋቋም
💵 3000 ብር
👌 ሶስቱንም በ3000 ብር ብቻ የራስዎ ያርጉአቸው
👉 0912706570
👉 0900105510
ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በነፃ እናመጣለን 🚚🇪🇹🇪🇹🇪🇹
21/11/2022
🍿☕️🍿 SAACHI COFFEE ROASTER 🍿☕️🍿 Telegram : t.me/maedbet 💠 ID - MD-065
🫖 ሳቺ የቡና መቁያ
☕️ ስራዎትን የሚያቀል ልዩ እቃ
🔅 እስከ 400gm ቡና በአንዴ የሚቆላ
🔆 ዘመናዊ የሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው
🎂 ለፈንድሻ መቁያ የሚሆን
🍔 ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ ዘመናዊ እቃ
🌟 5800 ብር
👉 0912706570
👉 0900105510
ያሉበት ድረስ በነፃ እናመጣለን 🚚🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
ኢትዮጵያ
Addis Ababa