YOYE VLOGS
መርጣችሁ እና ፈልጋችሁ ስለምትከታተሉኝ ከልብ አመሰግናለው
24/05/2022
Subscribe and injoy❤️❤️
10 አለማችን ላይ ያሉ ቅንጡ እስር ቤቶች!! [ Most Luxurious Prison Cells In The World !! የምትፈልጉትን እያጠናን ባማረ መልኩ ከሽነን ወደእናንተ እናቀርባለን ከናንተ ሚጠበቀው ሰብስክራይብ በማድረግ መከተል እና ሀሳባ አስተያየቶን በኮመንት ቦክሱ ላይ ማስቀመጥ ብቻ ነው፡....
24/05/2022
Black Alien Project | Man Transforms Himself Into Satan | እራሱን ወደ አውሬነት በመቀየር የሚደሰተው ሰው!! የምትፈልጉትን እያጠናን ባማረ መልኩ ከሽነን ወደእናንተ እናቀርባለን ከናንተ ሚጠበቀው ሰብስክራይብ በማድረግ መከተል እና ሀሳባ አስተያየቶን በኮመንት ቦክሱ ላይ ማስቀመጥ ብቻ ነው፡....
እራሱን ወደ አውሬነት እይቀየረ ያለው ወጣት አሳዛኝ ታሪክ!! Yoye vlogs subscribe me pls🙏
12/05/2022
https://www.youtube.com/watch?v=NSTx2rDaT_M
ETHIOPIAN MOVIES BEST SOUND TRUCK EVER 2022 [ የተመረጡ የሀገራችን ምርጥ የፊልም ማጀቢያ ሙዚቃዎች 2022 የምትፈልጉትን እያጠናን ባማረ መልኩ ከሽነን ወደእናንተ እናቀርባለን ከናንተ ሚጠበቀው ሰብስክራይብ በማድረግ መከተል እና ሀሳባ አስተያየቶን በኮመንት ቦክሱ ላይ ማስቀመጥ ብቻ ነው፡....
06/09/2021
https://www.youtube.com/watch?v=9ep_xr1Mfe0
በጣም አዝናኝ እና አስገራሚ የስካር ገጠመኞች! የምትፈልጉትን እያጠናን ባማረ መልኩ ከሽነን ወደእናንተ እናቀርባለን ከናንተ ሚጠበቀው ሰብስክራይብ በማድረግ መከተል እና ሀሳባ አስተያየቶን በኮመንት ቦክሱ ላይ ማስቀመጥ ብቻ ነው፡....
06/09/2021
https://www.youtube.com/watch?v=ScNZfgk7KHM&t=8s
የሰሜን ኮርያ አስፈሪው እና አስቂኙ ህግጋቶች NORTH KORYA FUNNY AND SCARY RULES……. የምትፈልጉትን እያጠናን ባማረ መልኩ ከሽነን ወደእናንተ እናቀርባለን ከናንተ ሚጠበቀው ሰብስክራይብ በማድረግ መከተል እና ሀሳባ አስተያየቶን በኮመንት ቦክሱ ላይ ማስቀመጥ ብቻ ነው፡....
26/08/2021
"ሰው ስትሆን በህይወትህ ብዙ ነገሮችን ታገኛለህ ፣ታጣለህ ፤ብዙ መንገድ ትሄዳለህ ፣ትመጣለህ ፤ሀዘን እና ደስታ ይፈራረቁብሀል ፤ ብዙ ስቃይና መከራ ፣ብዙ ስኬት እና እረፍት በህይወትክ ከሚያጋጥሙህ ነገሮች መሀከል ናቸው፡፡ በነዚህ ውስጥ በሁሉም ቦታ ፍቅር አለ፡፡ ሲነጋም ፍቅር አለ ሲመሽም ፍቅር አለ፡፡
ፍቅር ማለት ፍቅረኛ አይደለም፣ፍቅር ሰው አይደለም ፤ፍቅር አንድ ትልቅ ሀይልን የተላበሰ የፈጣሪ ፀጋ ነው፡፡ ቀመር የለውም ፣አቅጣጫ አይቀመጥለትም፡፡ ፍቅር መከላከያም ሆነ መቆጣጠሪያ ወይም ደሞ ሀይል መጨመሪያ የለውም፡፡
ፍቅር አያዳላም ለዛም ማሳያ እኛ አፍሪካዊያን እንሆናለን፡፡ በሀብት ፣በቀለም ሳያሳንሰን ከ አውሮፓ እና አሜሪካ ጋር ያለው የፍቅር ስሜት በኛ ልብ ውስጥም እንዲያድር ሆኗልና፡፡
ደግመዋለው ፍቅር ማለት ፍቅረኛ ማለት አይደለም፡፡ ፍቅር ትምህርት ነው ፣ፍቅረኛ መምህር፡፡ ትምህርት ከመምህሩ በላይ የሆነ ተሰፍሮ ፣ተቆጥሮ ማያልቅ ከተመገቡት የሁሉንም ጭንቅላት እንደሚሞላው ሁሉ ፍቅርም ከአፍቃሪው በላይ የሆነ ለተመገቡት ሁሉ ህይወትን በሀሴት የሚሞላ ተሰፎሮ ማያልቅ እጅጉን ፍፁም አስደሳች እና ሰላም ያለው የህይወት ምግብ ነው፡፡
ሁላችንም እኩል ፍቅር ተሰጥቶናል ተቀብለን ምናስቀምጥበት ቦታ ይለያያል እንጂ . . .
ያድርጉን ለወዳጆችዎ ያድርሱ
15/08/2021
https://www.youtube.com/watch?v=L8EqIKteetw&t=17s
አዲስ አጭር አማረኛ ፊልም NEW ETHIOPIAN SHORT MOVIES ሲጨልም 2021 ሰላም ፍቅር ጤናን እየተመኘን ዛሬም በአዲስ ስራ ወደናንተ መተናል እንደምቶዱት እና እንደምትዝናኑበት ባለሙሉ እምነት ነን፡፡ ሆኖም የእርሶ ሀሳብ እና አስተያየት ይገነባናል እና ይህ ....
13/08/2021
https://www.youtube.com/watch?v=d5ATthwQQRE&t=34s
አዲስ አጭር አማረኛ ፊልም NEW ETHIOPIAN SHORT MOVIES 2021 ብኩን እናት መርጣችሁ እና ፈልጋችሁ ስለምትከታተሉኝ ከልብ አመሰግናለው ሀሳብ አስተያየታችሁን ከታች ባለው የኮመንት ቦክስ አሳውቁኝ የምለቃቸው ቪድዮዎች ከተመቿቹ ደሞ ላይክ እና ሰብስክራይብ በ....
13/08/2021
https://www.youtube.com/watch?v=GxXUG2TNqDI&t=14s🤩
ታአምረኛውን የአይን ውስጥ ንቅሳት ላስቃኛቹ !! መርጣችሁ እና ፈልጋችሁ ስለምትከታተሉኝ ከልብ አመሰግናለው ሀሳብ አስተያየታችሁን ከታች ባለው የኮመንት ቦክስ አሳውቁኝ የምለቃቸው ቪድዮዎች ከተመቿቹ ደሞ ላይክ እና ሰብስክራይብ በ....
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa