JPH
any activities done in health facilities ,to aware the community
04/07/2023
የጃንሜዳ ጤና ተቋም ከአራዳ ክ/ከተመ ጤ/ጵ/ቤት ጋር በመተባበር ከ11 ጤና ጠቢያ የተውጣጡ 33 ለሚሆኑ LQMS ላይ ለላብራቶሪ ባለሞያዎች ስልጠና መስጠት ተችሎል ለ5 ቀን የፈጀ እንዲሁም ለ35 ለሚሆኑ 2ቀን ኢቲከል ላይ ስልጠና መስጠት ተችሎል።
20/05/2023
የጃንሜዳ ስራ አስኪያጅ አቶ ዮናስ ደረሰ እንዳሉት ከሚኒሊክ ሆስፒታል ጋር በተቋማቸው የሚሰጠውን አገልግሎት የበለጠ በእስፔሻሊስቶች ሃኪሞች እየተመደቡ ለህዝብ ለማገልገል የሚቻለውን መልካም ውይይት ተደርጎበታል ተብለዋል ይህም የእናቶች እና ህፃናት ሞት እንግልት ፣ ወረፋ ፣ለመያዝ የሚፈጀውን ግዜ በእጥፍ ይቀንሳል ብለው ገልፀዋል ።
ተደራሽነት ከማስፋፋት አንፃር ወደር የሌላው መሆኑ ተገልጿል ።
04/04/2023
ከተለያዩ አፍሪካ ሃገራት የጤናውን ዘርፍ ለይ ልምድ ለመውሰድ በጃንሜዳ ጤና ጣቢያ የተቋሙን ሙሉ መጎብኘት ይችለዋል ።ለጎብኚዎች የተቋቋሙ ስራ አስኪያጅ ዮናስ ደረሰ እንዳሉት እንኳን ወደ ውቢቷ እና ሁለተኛ ሃገራቸው በሰላም መጣችሁ ብለው በውስጡ የሚሰጡትን ሁሉንም ገለፃ እና ጉብኝት አድርገውላቸዋል በተለይም ከወረቀት አልባ የህክምና እየሰጠ መሆኑ እንዲሁም ቤት ለቤት የሚሰጠው በጤና ኤክስቴንሽን ባለሞያዎች ግሩም እና ድቅ በሆነ ሁኔታ መዬት ችለዋል ።የመጣው ቡድን በአዩት ደስተኛ እናም ብዙ ልምድ እንዳገኙ ተናግሯል በዚሁም ይቀጥላል የሚል መልክት ማስተላለፍ ችለዋል ።
01/04/2023
የማህበረሰብ ተወካዮች ጉብኝት እና ስብሰባ
27/02/2023
ሁለተኛ ሩብ አመት ሞዴል ምረቃ
18/02/2023
አቶ ዮናስ ደረሰ በ90 ቀን እቅድ ውስጥ እናሳካለን ብለው ከአቀድት አንዱ የወረቀት አልባ ህክምና ነበር እንደ አዲስ አበባ በቀዳሚነት አሰክተዋል ከመላው አመራር እና እስታፍ ሰራተኞች ጋር ሁለተኛው ሰው ተኮር የጓሮ አትክልት ነበር እሱንም በበላይነት ተግባሩን ከህክምና ጎን ለጎን እየመሩ የተሰሩ የልማት ስራዎች ቀደም ሲል ቦታው ሰው የሚያሰልፍ የነበረ ነገር ግን አሁን ልማት ላይ ውሎ እንዲህ ይመስላል ።
14/01/2023
በኣራዳ ክ/ከተማ ጤና ፅ/ቤት በቅርቡ የተጠናቀቀውን የተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት በማስመልከት ሁሉም የጤና ጣቢያ ኃላፊዎች, የክትባቱ ኣስተባባሪዎች, ሱኘርቫይዘሮች እንዲሁም የቀይ መስቀል ማህበር ተወካዮች በተገኙበት በዘመቻው ወቅት ለተሳተፍ እና ከአንድ እስከ ሶስት ለወጡ ጤና ጣቢያውች የፅ/ቤቱ ኃላፊ በተገኙበት እውቅና ሰቷል። ጤና ቢሮ እና ቀይ መስቀል ማህበር የላቀ ውጤት እንድናመጣ ላደረጋችሁልን ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን።
በዚህም ጃን ሜዳ እንደ ክፍለ ከተማ በሁለተኝነት በማጠናቀቅ ድል ቢሰማውም ይህም የመጣው በቲሙ ቀና ትብብር ስለሆነ በዛሬው እለት አቶ ዮናስ እና ሃፊዛ ባሉበት ሁሉንም አመስግነዋል በዚህም የእውቅና መስጠት ችለዋል ,ለተገኘው ድልም በተቋም ስም መላው ሰራተኛውን አመስግነዋል ።
14/01/2023
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addisa. Ababa
Addis Ababa
0000