Oslo Drivers Training Center
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Oslo Drivers Training Center, Driving school, Addis Ababa.
Whether you are a first time driver looking for the complete driver’s program or an experienced driver looking to brush up your skills for a few hours, Oslo Driver Center has the program for you.
21/08/2025
Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard!
Yidne Mesfin, Mustefareb Rda, Endris Aliy
08/01/2023
ከ1.4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ በ6 ወራት መሰብሰቡን የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ገለፀ፡፡
-------------------------------------------------------------
አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 27፤ 2015 ዓ.ም፤ ባሳለፍናቸው ስድስት ወራት ከአገልግሎት ክፍያ ከ1.4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ዛሬ በተቋሙ የመሰብሰብያ አዳራሽ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አሳውቋል፡፡
የባስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ መስፍን መንግስቱ እንደተናገሩት በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት ውስጥ 665 ሺህ 742 ተገልጋዮችን ማስተናገዳቸውን ጠቁመው በአገል-ግሎት ክፍያውም 1 ቢሊየን 450 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገልፀዋል፡፡
ዋና ስራ አስኪያጁ አያይዘውም በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በዋናነት የአሽከርካሪና የተሽከርካሪ አገልግሎቶች እንደሚሰጡ በመግለፅ ለስድስት ወራት ለማከናወን በእቅድ ተያዘው አኳያ አንድ መቶ አስራ አራት ከመቶ መፈፀሙን አስረድተው፤ በአሽከርካሪ ዘርፍ 100,662 የመንጃ ፍቃድ እድሳት መደረጉ፣ ለ31,913 እጩ አሽከርካሪዎች አዲስ የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ወይም መንጃ ፍቃድ መስጠት ተችሏል ብለዋል፡፡
በተመሳሳይ በተሽከርካሪ ዘርፍ ለ424,590 ተገልጋዮች በሁሉም ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት አገልግሎቱን መስጠት የተቻለ ሲሆን፤ ለ18,538 አዲስ ተሽከርካሪዎች ምዝገባና ለ11,210 ተሸከርካሪዎች ላይ ድንገተኛ ምርመራ በማድረግ በቴክኒክ ብቃታቸው ብቁ የሆኑትንና ያልሆኑትም በመለየት ብቁ ያሆኑት የተሸከርካሪው ጉድለት እንዲስተካከል መደረጉን ስራ አስኪያጁ ገልፀዋል፡፡
በመጨረሻም ተቋሙ የአገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን ቴክኖሎጂዎችን መጠቀም መቻሉና የሰራተኞች የአገልጋይነት መንፈስ እየጨመረ በመምጣቱ በበጀት ዓመቱ በስድስት ወራት አበረታች ውጤቶች መመዝገብ መቻሉን በመግለፅ፤ ህብረተሰቡ በተቋሙ የሚሰጡ አገልግሎትን ለማግኘት አስፈላጊውን መረጃ ብቻ አሟልቶ በመገኘት ከህገ ወጥ ጉዳይ አስፈጻሚዎች እንዳይጋለጡ የአሽከርካሪ ተሸከርካሪና ፍቃድ ቁጥጥር ባለስልጣ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ መስፍን መንግስቱ አሳስበዋል፡፡
07/01/2023
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በዓሉ የሰላም የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለ!!!
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመውሊድ በአል አደረሳችሁ ።
መልካም በዓል!
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ !!!
11/09/2022
ለመላው ኢትዮጵያውን መልካም አዲስ አመት እንዲሆን ከልብ እንመኛለን።
22/04/2022
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የትንሳኤ በዓል እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።
19/12/2021
Learn with professional and friendly driving instructor!!!
18/11/2021
የተከበሩ የሀገር ባለውለታ መሀመድ አል አሩሲ ተቋማችንን መርጠው እኛ ጋር ስለሰለጠኑ እናመሰግናለን!!!
10/09/2021
ለመላው ኢትዮጵያውያን አዲሱ አመት በሰላም ወጥተን በሰላም የምገባበት መልካም መልካሙን የምንሰማበት የስኬት ዘመን እንዲሆን ከልብ እመኛለው።
መልካም አዲስ አመት!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
170765
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 17:00 |