ETHIO FUN

ETHIO FUN

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ETHIO FUN, Blogger, Addis Ababa.

ወደ እኛ ፔጅ እንኳን በሰላም መጣችሁ ✌🏻
በዚህ ፔጅ
✅Pictures for pp🖼
✅Quote's 🗣️
✅Funny memes 😃
✅ቁም ነገር አዘል መልዕክት ለሁሉም አለ 🥰
✅and some of random thoughts 🍃😀

የምናቀርብላችሁ ይሆናል Share እና react በማረግ ተባበሩን 🤝

28/09/2025

የደረሰበት ያቀዋል 😂

25/09/2025

እንዲህም ይቻላል እንዴ 😳😅

23/09/2025
18/09/2025

ተሳሳትኩ?💔😂

15/09/2025

ከንቱ አለም 🤧😅

13/09/2025

ሴቶች ምን ትላላችሁ 😂😂

08/09/2025

Call me ጠንቋይ 😂

06/09/2025

👨እሱ:ቆይ ሴቶች ብር የሚሰጣችሁን ነው ወይስ ጊዜ የሚሰጣችሁን ነው የምትወዱት🤔

👩እሷ:ብሩን በጊዜ ሚሰጠን 😜

05/09/2025

እረ ተው አይባልም 😔

05/09/2025

እዚህ ቦታ እንድደርስ ከጎኔ ሆናችሁ ለደገፍችሁኝ ጓደኞቼ በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋና አቀርባለው...!
፡
አለ ሰካራም ተደግፎ ቤቱ ሲደርስ😜😁

04/09/2025

ላንቺ ስል አለምን ማቃጠል ካለብኝ አቃጥላለው...
አለ ፀሀይ ጨረቃን ሲጀነጅን😜

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ETHIO FUN posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Addis Ababa.