Wanza Logistics

Wanza Logistics

Share

Wanza is a dynamic and technology-driven
logistics service provider.

09/06/2026

ባቡሬ ዋንዛ ገባ ድሬ

ዋንዛ ኤክስፕረስ ርቀትን አጥብበን ፣ የልብዎን መሻት በእጅዎ ለማስገባት አሁን ከደጃፍዎ ደርሷል

መልዕክቶንን ለማድረስ ብቻ ሳይሆን፣ እምነትዎንና ደስታዎን ይዘን መጥተናል!

ለምን ዋንዛ ኤክስፕረስን ይመርጣሉ?

እንደ ባቡር ፈጣን፦ የቀጠሮ ሰዓት አናጥፍም፣ በሩምታታ እንመጣለን!

አስተማማኝ ጥበቃ፦ መልዕክቶ ከጭረት ነፃ ሆኖ፣ እንደ ላኩት ይደርሳል

"ዋንዛ ኤክስፕረስ - የእቃዎ ጥበቃ፣ የፍጥነት መለኪያ!"

አሁኑኑ ይደውሉልን፣ እኛም በፍጥነት ወደ እርስዎ እንመጣለን!

ለበለጠ መረጃ 9575 ይደውልሉን

ዋንዛ ኤክስፕረስ — አስተማማኝ አጋርዎ!

Dire Dawa Government Communication Affairs Bureau DireTube Visit Oromia

08/06/2026

ዋንዛ ኤክስፕረስ፦ ከዱባይ እስከ አዲስ አበባ ባሉት ቅርንጫፎቻችን፣ የጭነትዎን ደህንነት በዓለም አቀፍ ደረጃ እናረጋግጣለን! ለታማኝ፣ ፈጣን እና ዘመናዊ የሎጂስቲክስ አገልግሎት ሁሌም ቀዳሚ ምርጫዎ ነን።

Ethiopian Airlines Ethio telecom .fa

05/06/2026

ለእርስዎ ቅርብ የሆነው የዋንዛ ኤክስፕረስ ቢሮ የቱ ነው? እስቲ ያሳውቁን፤ የትስ እንድንመጣ ይፈልጋሉ?
ከአዲስ አበባ እስከ ጋምቤላ፣ ከአሶሳ እስከ ጅማ ባሉን ሰፊ ቅርንጫፎቻችን፤ ርቀትን አሳጥረን መልዕክቶን እናደረሳለን። ወደ አቅራቢያ በሚገኘ ቅርንጫፎቻችትን መጥተው መልዕክቶን ይስጡን እንጂ፣መዳረሻው የትም ይሁን የት እኛ እናደርሳለን! በፍጥነት እና በታማኝነት መላላክ ከፈለጉ ሁሌም መጀመሪያ ምርጫዎ ዋንዛ ይሁን። ዛሬውኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቢሯችን ብቅ ይበሉና የቅልጥፍናችን ምስክር ይሁኑ!
በመላው ኢትዮጵያ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን ሁሌም ዝግጁ ነን!
ለአገልግሎት በ 9575 ይደውሉልን!

#

03/06/2026

ዋንዛ ኤክስፕረስን በመምረጥ በቀላሉ ማድረስ ሲቻል፣ በከባዱ መንገድ ራስን ማጨናነቅ ለምን አስፈለገ?
መምረጥ የእርስዎ ፋንታ ነው—ቀላሉን መንገድ ይምረጡ! ሞባይል: 0986 111114
የቢሮ ስልክ: 0111 690192
አጭር ቁጥር: 9575

29/05/2026

ከዳር እስከ ዳር የዘለቀው የኤክስፕረስ አገልግሎታችን፣ አሁን በአዳማ ከተማ ሥራ ጀምሯል!
በመላው ኢትዮጵያ ባሉት ሰፊ ቅርንጫፎቻችን አስተማማኝ አገልግሎት በመስጠት የሚታወቀው ዋንዛ ኤክስፕረስ፤ ከአዳማ ወደ አዲስ አበባም ሆነ በመላው ሀገሪቱ ወደሚገኙ ማናቸውም ከተሞች የሚላኩ መልዕክቶችን፣ ሰነዶችን እና ጥቅሎችን ያለምንም ስጋት፣ በታማኝነት እና በጥንቃቄ ያደርሳል። አዳማዎች ፤ አዲሱ ቅርንጫፋችንን በመጎብኘት የአገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ፦
ሞባይል፦ 0986 111114
የቢሮ ስልክ፦ 0116910192
አጭር ቁጥር፦ 9575 ይደውሉልን!

#ዋንዛኤክስፕረስ Visit Oromia

27/05/2026

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዚህ ታላቅ በዓል የእርሶን ስጦታዎች እና መልዕክቶች በታማኝነት ለማድረስ ዋንዛ ኤክስፕረስ (Wanza Express) ሁልጊዜም ከጎኖ ነው::
የደስታ እና የመረዳዳት በዓል ይሁንልዎ!

.tv

20/05/2026

መልዕክትዎ በሰዓቱ አልደረሰም? መላላኪያ ቢሮ ፍለጋ መንከራተት ሰልችቶዎታል? ዋንዛ ኤክስፕረስ በመላው የኢትዮጵያ ከተሞች ባሉን በርካታ ቅርንጫፎቻችን እናንተን ለማገልገል ዝግጁ ነን። በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የዋንዛ ቢሮ በመምጣት መልዕክቶንዎን ያስረክቡን፤ እኛ በታማኝነት እናደርሳለን።

ሞባይል: 0986 111114

የቢሮ ስልክ: 0111 690192

አጭር ቁጥር: 9575

#ዋንዛኤክስፕረስ #መልዕክትማድረሻ #ፈጣንመልዕክት #ታማኝነት #ኢትዮጵያ #አዲስአበባ

19/05/2026

አዲስ ቅርንጫፍ፣ ያው የጥራት አገልግሎት! ዋንዛ ኤክስፕረስ በደብረ ማርቆስ! አድራሻ: ጎዛመን ሆቴል ምድር ቤት፣ ከአየር መንገድ ትኬት ቢሮ (Gozamen Hotel Ground floor at Airlines ticket office)
ሞባይል: 0986 111114
የቢሮ ስልክ: 0111 691092
አጭር ቁጥር: 9575 Amhara Media Corporation/ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን Amhara Communications .amhara

15/05/2026

አዲስ ቅርንጫፍ፣ ያው የጥራት አገልግሎት! ዋንዛ ኤክስፕረስ በደብረ ማርቆስ! አድራሻ: ጎዛመን ሆቴል ምድር ቤት፣ ከአየር መንገድ ትኬት ቢሮ አጠገብ (Gozamen Hotel Ground floor at Airlines ticket office)

ሞባይል: 0986 111114

የቢሮ ስልክ: 0111 691092

አጭር ቁጥር: 9575

Visit Amhara Amhara Media Corporation/ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
Amhara Communications

14/05/2026

የዋንዛ ኤክስፕረስ ደንበኞች ግለሰቦች፣ የኮርፖሬት ተቋማት እና መንግስታዊ ተቋማት ናቸው።
ለሁሉም በፍጥነት፣ በታማኝነት እና በጥራት አገልግሎት እንሰጣለን።

ሞባይል: 0986 111114

የቢሮ ስልክ: 0111 691092

አጭር ቁጥር: 9575

ዋንዛ ኤክስፕረስ!

Want your business to be the top-listed Transport Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


BOLE Behind Skylight Hotel
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 09:30 - 23:30
Tuesday 09:30 - 23:30
Wednesday 09:30 - 23:30
Thursday 09:30 - 23:30
Friday 09:30 - 23:30
Saturday 09:30 - 23:30