Mahir Creative - Graphics

Mahir Creative - Graphics

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mahir Creative - Graphics, Addis Ababa.

02/10/2025

Ustaz Abubeker Ahmed/ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ. እንዲህ ብሏል

የአላህ ሰላም እዝነት እና በረከት በሁላችሁም ላይ ይሁን

ሰሞኑን ትንሽ ህመም እንዳጋጠመኝ ሰምታችሁ እጅግ ለተጨነቃችሁ በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ የምትገኙ ወንድም እና እህቶቼ በአሁኑ ሰዓት የጤንነቴ ሁኔታ ጥሩ መሻሻሎች እና ጥሩ ለውጥ እያገኘው እንደምገኝ ልገልፅላችሁ እወዳለሁ:: አልሀምዱሊላህ

ስልክ በመደወልም ሆነ በአካል በመምጣት የጤንነቴን ሁኔታ ተጨንቃችሁ የጠየቃችሁ እንዲሁም ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በዱዓ እያሰባችሁኝ ያላችሁ በሙሉ ከልቤ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ:: አላህ ያክብርልኝ

የህክምና ባለሞያዎች ለትንሽ ቀናት ከሰዎች ጋር ያለኝን አካላዊ ንክኪን እና ትንፋሽን ለጊዜው እንድቀንስ ምክር የለገሱኝ በመሆናቸው ሁላችሁም ባላችሁበት ሆናችሁ ዱዓ እንድታደርጉልኝ ስል መልዕክቴን ማስተላለፍ እወዳለሁ::

ከመቼውም ጊዜ በላይ ዛሬ ላይ በመልካም ሁኔታ ላይ የምገገኝ በመሆኑ ምንም የሚያሳስብ ነገር ስለሌለ በመልካም ዱዓችሁ እና ፀሎታችሁ ብቻ ባላችሁበት ሆናችሁ እንድታስቡኝ እጠይቃለሁ::

በድጋሚ ሁላችሁም ላሳያችሁኝ ፍቅር እና ለሰጣችሁኝ ቦታ አላህ ያክብርልኝ ለማለት እወዳለሁ

29/08/2025
Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Culinary Team

Attire

Telephone

Website

Address


Addis Ababa