Merry

Merry

Share

News today's

05/07/2025

breaking news adunya

01/07/2025

የtiktok መደረ

Photos from Merry's post 01/07/2025

Hbd የኔ ቆንጆ ❤❤❤

30/06/2025

ቪዲዬ:-ወጣቱ በኤሌክትሪክ ተይዞ ህይወቱ አለፈ‼

በለሚ ኩራ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 14 ገርጂ ካዲስኮ አካባቢ በግለሰብ መኖሪያ ቤት የኤሌክትሪክ መስመር ለማስተካከል ጥረት ሲያደርግ የነበረ ዕድሜዉ 27 ዓመት የሆነ ወጣት በኤሌክትሪክ ተይዞ ህይወቱ ማፉን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

በኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዲጂታል ሚዲያ እንዳስታወቁት ሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት ገደማ በለሚ ኩራ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 14 ገርጂ ካዲስኮ አካባቢ በግለሰብ መኖሪያ ቤት የኤሌክትሪክ መስመር ለማስተካከል ጥረት ሲያደርግ የነበረ ዕድሜዉ 27 ዓመት የሆነ ወጣት በኤሌክትሪክ ተይዞ ህይወቱ አልፏል፡፡

ወጣቱ በመኖሪያ ቤት ከኮርኒስ ዉስጥ ያለን የኤሌክትሪክ መስመር ለመስራት ገብቶ ሕይወቱ እንዳለፈ ነዉ የገለጹት፡፡

የኮሚሽኑ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ህይወቱ ያለፈዉን ወጣት ከኮርኒስ ዉስጥ አዉርደዉ ለፖሊስ አስረክበዋል።

ከኤሌክትሪክ ጋር የተያያዙ ስራዎች ሲከናወኑ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚያስፈልገዉ ስራ በመሆኑ በተለይም የኤሌክትሪክ ኃይል ባለበት ሁኔታ መስመሩን መነካካት መሰል አደጋ የሚያስከትል በመሆኑ ማናቸዉንም የጥገና ስራውችን በአቅራቢያ ካለ የኤሌክትሪክ አገልግሎት መ/ቤት ባለሞያ መጠየቅ መፍትሄ መሆኑን በኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያዉ አቶ ንጋቱ ማሞ መናገራቸውን አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዘግቧል፡፡

09/06/2025

ብድራትን ሁሉ እስጢፋኖስ አይቶ🎤
ለፍቅር የሞተውን አከበረው ሞቶ
አትቁጠርባቸው ይህን እንደ ኃጢያት
እያለ ለመነ ለጠላቶች ምህረት🙏💖
† † †
እስጢፋኖስ ሰማዕት ሊቀ ዲያቆናት ለምእመናን የተሾምክ
እስጢፋኖስ ሰማዕት ሊቀ ዲያቆናት ለምእመናን የተሾምክ
የአምላክህን ትዕዛዝ በስራ የፈጸምክ
የአምላክህን ትዕዛዝ በስራ የፈጸምክ
17/5/2017 ዓ,ም

09/06/2025

ኢትዮጵያ ሀገሬ
!!...


:
:
:

Ten unknown Facts About

1. The first film ever made was "Roundhay Garden Scene" in 1888, directed by French inventor Louis Le Prince.

2. The first Hollywood film was "The Squaw Man" in 1911, directed by Oscar Apfel and Cecil B. DeMille.

3. The first 3D film was "The Power of Love" in 1922, directed by Nat G. Deverich and Harry K. Fairall.

4. The first film with sound was "The Jazz Singer" in 1927, directed by Alan Crosland.

5. The longest film ever made was "Ambian" in 2016, directed by Anders Weberg, with a runtime of 720 hours.

6. The highest-grossing film of all time is "Avengers: Endgame" in 2019, directed by Anthony and Joe Russo.

7. The most Academy Awards won by a single film is 11, achieved by "Ben-Hur" in 1959, "Titanic" in 1997, and "The Lord of the Rings: The Return of the King" in 2003.

8. The first film to feature a computer-generated image (CGI) was "Westworld" in 1973, directed by Michael Crichton.

9. The first film to use motion capture technology was "The Lord of the Rings: The Fellowship of the Ring" in 2001, directed by Peter Jackson.

10. The highest-paid actor of all time is Keanu Reeves, with a salary of $250 million for "The Matrix" trilogy.

15/05/2024

♨️🥰🥰♨️

Photos from Merry's post 07/05/2024

Lula
🧡🧡🧡
📸 𝙥𝙞𝙘 𝙤𝙛 𝙩𝙝𝙚 𝙙𝙖𝙮🔆

02/05/2024

🎯 2020: Toni Kroos pointing to Viní Jr. where to run before assisting him in El Clasico.

🎯 2024: Toni Kroos pointing to Viní Jr. where to run before assisting him against Bayern Munich in UCL Semi-Final.

The lethal duo. 😍

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Adis Ababa
Addis Ababa
NEWS