Yango By Contrast

Yango By Contrast

Share

Yango By Contrast

12/04/2026

እንኳን ለተከበረው የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
የጌታችን ትንሣኤ ለልባችሁ ሰላም፣ ለነፍሳችሁ ኃይል፣ ለሕይወታችሁም ዘላቂ ደስታ ያብዛልላችሁ።

21/03/2026

🎯ሊጠናቀቅ ነው!
በContrast Challenge ላይ የተሳተፋችሁ ቤተሰቦች ውድድሩ ሊያበቃ ሰዓታት ቀሩት እስከ 12:30
በሳምንቱ ውስጥ ያደረጋቹትን ጉዞ Screenshoot በማድረግ እና ስልክ ቁጥሮን በ ላይ ይላኩልን።

20/03/2026

በመንገድ ላይ ላላችሁ የያንጎ ጀግኖችና ለሙስሊም ደንበኞቻችን በሙሉ፣ እንኳን ለታላቁ የዒድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል!
ኢድ ሙባረክ 🌙

01/03/2026

“እኛም እንደ ጀግኖቻችን ለሹፌሮቻችን”
እንኳን ለአፍሪካ ታላቁ የኩራት ቀን እንኳን አደረሳችሁ

የአባቶቻችንን በደም የተፃፈ ታሪክ ስናስብ እኛም በተሰማራንበት ዘርፍ በትውልድ የሚዘከርን ታሪክ በየኪ.ሜ እየፃፍን ይሁን   ለዚህ ደግሞ Yango By Contrast ከጎኖ ነው።

20/02/2026

ለያንጎ ባይ ኮንትራስት ሹፌሮችን በመመዝገብ በሳምንት እስከ 15000 ብር ይስሩ!💰
- ቋሚ ደመወዝ 5,000 ብር
- አንድ አክቲቭ ሹፌር ሲመዘግቡ 300 ብር
- የመዘገቡት ሹፌር 10 ጉዞዎችን ሲያጠናቅቅ ተጨማሪ 1,100 ብር ያገኛሉ!
👉 አሁኑኑ መመዝገብ ለምትፈልጉ በ 0️⃣9️⃣9️⃣1️⃣9️⃣0️⃣9️⃣2️⃣9️⃣3️⃣ ደውሉልን። እድሉ እንዳያመልጣቹ!

10/02/2026

የእናንተ ድምጽ ለእኛ ትልቅ ዋጋ አለው!

ስራ ላይ ሲሆኑ ብቻዎን አይደሉም። በ Contrast የድጋፍ መስመር በኩል የትምህርት፣ የፋይናንስ ወይም የአገልግሎት ድጋፍ ሲፈልጉ እኛን ያገኛሉ።
እኛ ጋር መረጃ ብቻ ሳይሆን መፍትሄም አለ!
ድጋፍ ሲያስፈልጎ👇👇
☎️  0911886849
📥  
📍   ከቺቺንያ ወደ ሲግናል ሲሄዱ ዳሽን 
        ባንክ  ፊት ለፊት
ከኛ ጋር ስለሚሰሩ እናመሰግናለን!

09/02/2026

ስራ ብቻ አይደለም አብሮነትም ጭምር!🤝

የኮንትራስት ቡና ሰዓት☕️ አሽከርካሪዎች ፊት ለፊት የሚገናኙበት፣ ልምድ የሚለዋወጡበት እና እረፍት የሚያደርጉበት መድረክ ነው።

ታዲያ የመጀመሪያውን ፕሮግራም የት እናድርገው?
ሾፌሮች በብዛት የሚገኙበት አካባቢ የትኛው ነው?
ሀሳብዎን በኮሜንት ስር ያጋሩን!✍️

☎️    0911886849
📥  
📍   ከቺቺንያ ወደ ሲግናል ሲሄዱ ዳሽን 
        ባንክ  ፊት ለፊት

06/02/2026

በኮንትራስት ዘንድ ቦነስ ቀይ መስመራችን ነው! 🎯

Contrastን ከመረጡ ምን ያተርፋሉ❓
👉በየሳምንቱ በትጋት ለምትሰሩት ጉዞ ጉርሻ 🎁 እንደሚሰጥ ይታወቃል። የእኛ ቀይ መስመር ይሄ ነው: በ Contrast የጉርሻ ክፍያችሁ አንድ ቀንም አይዘገይም!
እርግጠኛ ክፍያ በትክክለኛው ቀን።

☎️    0911886849
📥  
📍   ከቺቺንያ ወደ ሲግናል ሲሄዱ ዳሽን 
        ባንክ  ፊት ለፊት

04/02/2026

እኛን  ምን ይለየናል?

🚗የኮንትራስት ሾፌር ሲሆኑ ቦነስ በምንም
 አጋጣሚ አይዘገይም

🚗Ekub (ቁጠባ): ከሌሎች ባልደረቦች ጋር
 በመሆን፣ ያለ አገልግሎት ክፍያ
 (Service Fee Free) ለሹፌሮች ብቻ
 በEkub ገንዘብ የምንቆጥብበት
 መድረክ አመቻችተናል።

🚗 ከአጋራችን አሪፍፔይ ጋር በመሆን
  የአጭር ጊዜ 10% ብቻ ወለድ ብድሮች
  እናዘጋጃለን

🚗 ድጋፍ  (Support):የትምህርት፣                    
የፋይናንስ  እና የአገልግሎት ድጋፍ
የምትጠይቁበት ቀጥተኛ መስመር ነው።

እዚህ ጋር የእናንተ ድምጽ ይሰማል! አብረን እንደግ።

☎️    0911886849
📥 
📍  ከቺቺንያ ወደ ሲግናል ሲሄዱ ዳሽን ባንክ ፊት ለፊት
🚘ቤተሰብ ለመሆን ይመዝገቡ 👉 https://forms.fleet.yango.com/forms?specification=taxi&ref_id=8ae59763d96f46578a6e60d3b23d4d6d

ከኛ ጋር ስለሚሰሩ እናመሰግናለን

02/02/2026

ኑ! ቤተሰብ እንሁን......
ለመመዝገብ👇

https://forms.fleet.yango.com/forms?specification=taxi&ref_id=8ae59763d96f46578a6e60d3b23d4d6d

Want your business to be the top-listed Taxi in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address


Addis Ababa
57250 ADDISABABA,