Arsenal Fans
Arsenal forever
13/04/2026
የመጀመሪያዉ 45 ደቂቃ ማርቲነዝ እና ኡርጋቴ የተሻሌ ሬትንግ ተሰጥቷቸዋል😂
13/04/2026
አይ ሻሼ
አመድ በዱቀት ይስቃል አሉ
የተሻለ ክለብ እንዳላችሁ በእኛ ላይ ስትስቁ እኮ ይገረመኛል 😂
Cherinet Dingato Dima
ከወላይታ ሶዶ 😂
13/04/2026
Arsenal are unbeaten in their last ELEVEN Premier League games in which Anthony Taylor has been in charge.
Referee at the Etihad? Anthony Taylor.
13/04/2026
Whatever way you want to look at it, Arsenal and Manchester City have been neck and neck all season.
Points won last five games:
Arsenal - 12 points
Man City - 11 points
Points won last ten games:
Arsenal - 20 points
Man City - 21 points
Points won last twenty games:
Arsenal - 41 points
Man City - 42 points
I understand the severe PTSD from previous seasons and the fact we HAVE to win this year. However the panic from the fanbase certainly isn’t helping.
Let’s win on Wednesday. Gain some momentum and go from there.
Just relax. We’re still well in this.
13/04/2026
"666"
- 6 ጨዋታ ይቀራል
- 6 ነጥብ ልዩነት አርሰናል ይመራል
- 6 ቀናት እንደ ዋንጫ ጨዋታ ከሚጠበቀው ጨዋታ በፊት ይቀራል
12/04/2026
አርሰናል ዋንጫ የሚያነሳ ከሆነ እመለሳለዉ ካልሆነ መቼም በዚህ የፌስቡክ ገፅ አልመለስም። ምክንያቱም እዉነታዉ ይሄ ስለሆነ።
አርሰናል በዚህ ፎቶ ይነሳሳል ብሎ የሚያስብ ምስኪንም አለ ሰውዬው አርሰናል በቁም ከሞተ ሳምንታት አልፈውታል ወዴትም አይነሳም ያቺ የካረባኦ ካፕ ምሽት አልታወቃችሁም እንጂ የቀብር ስነስርአት ነበረች አርሰናል ትላንት በይፈ አብቅቶለታል ሀዘናችን የአንድ ጨዋታ ጉዳይ አልነበረም ሊጉን እንዳጣነው ስለተረዳን ነው አርሰናል በአውሮፓም ብዙ አይገፈም ሮብ የመጨረሻው ሊሆን ይችላል ይህ እውነታ ነው ተቀበል ::
12/04/2026
ሚያዝያ ወር እና አርቴታ በ6 ዓመታት ዉስጥ ተመሳሳይ Performance. ጥናት ያስፈልጋል።
10/04/2026
FULL TIME:
West Ham 4-0 Wolves
ዶሮዋ 18ኛ ደረጃ ላይ ወርዳለች 🤣🤣🤣
10/04/2026
Arsenal have never lead the Premier League table by more than a single point in gameweek 32, since the last time they won it 22 years ago.
The Gunners have the chance to go 12 points clear tomorrow with six games left to play.
10/04/2026
🗣ሊያም ሮሲኒየር ከእሁዱ የቸልሲ እና ማን.ሲቲ ጫወታ በፊት የተናገረው፦
"ሲቲን ማሸነፍ እንደምንችል እርግጠኛ ነኝ።"
ጓዶች ሮሲኒየርን እንመነው ወይ 😁😁😁😁
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa