Hospitalitytube

Hospitalitytube

Share

Hospitality tube is based on service, too know any one about the Service and Hotel they can witch on the you tube channel.

06/02/2025
Photos from Hospitalitytube's post 20/03/2022

ሰላም ጤና ይስጥልኝ የሞያዬ ለሀገሬ የበጎ አድራጎት ማህበር አባላት።

በላሊበላ በነበረን ቆይታ ከ40 በላይ የሚጠጉ ሆቴሎችን ያየን ሲሆን በተለያዩ ሁኔታ እና ደረጃ ላይ ይገኛሉ ባየነው ነገር በጣም ያዘንን እና የቱሪዝሙን ትልቅ ጉዳት እንደ ሀገር ተመልክተናል። ስለሆነም የሰበሰብነውን መረጃ በማጠናከር በሪፖርት መልክ የምናቀርብ ይሆናል። በቀጣይም የዚህን የሞያ ድጋፍ በሚያስፈልጉበት ቦታ ሁሉ የዚህ የበጎ አድራጎት አባላት እንድትዘጋጁ ስንል በአክብሮት እእጠይቃለን። በነበረን የላሊበላ ቆይታ በሞያዬ ለሀገሬ በኢትዮጵያ ሆቴልና አሰሪዎች ፌዴሬሽኑ መሪነት የተሳካ ጉዞ አድርገናል ለዚህም የፌድሬሽሩ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ፍትህ ወ/ሰንበት እና ም/ክ ፕሬዚዳንት አቶ ወርቁ ታምራት እናመሰግናለን። በዚህም ጉዞ ላይ የላሊበላ ሆቴል ማህበር ፕሬዝዳንት እና የመዘና ሎጅ ባለቤት አቶ ዮሐንስ አሰፋ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ቀን ድረስ ትልቅ የድጋፍ ስራ አድርገውልናል። በከተማውም የሚገኙ የሆቴሎች ባለቤት እና የማህበሩ አባላት ከኛ ጎን ሆናችሁ ስላገዛችሁን እና ድጋፋችሁን ስላሳያችሁ ከልብ እናመሰግናለን። በመጨረሻውም ቀን ከከተማው አስተዳደር ተወካዮች ጋር ስላለው ሁኔታና ቱሪዝሙን በምን አይነት መልኩ መቀጠል እንዳለበት ተመካክረናል በእነሱም በኩል መልካም ምላሽ አግኝተናል ከኛም ጋር ለመወያየት ፈቃደኛ ስለሆናችሁ በሞያዬ ለሀገሬ በጎ አድራጎት ስም ከልብ እናመሰግናለን።

ከመጀመሪያው የጉዞ አባላት!
መጋቢት 12, 2014
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
የመጀመሪያው ጉዞ ላይ የክብር ስፖንሰር እና የሞያዬ በሀገሬ የበጎ አድራጎት ስራ አጋር።

https://apps.apple.com/app/getrooms/id1596445830
https://getrooms.me/

Photos from Hospitalitytube's post 18/03/2022

የመጀመሪያው ወደ ላሊበላ ጉዞ ላይ የክብር ስፖንሰር እና የሞያዬ በሀገሬ የበጎ አድራጎት ስራ አጋር።

https://apps.apple.com/app/getrooms/id1596445830
https://getrooms.me/

17/03/2022

የመጀመሪያው ጉዞ ለማድረግ 1 ቀን ቀራው። በቀጣይም ሁሉም በተዋቀረበት ቡድን መሰረት የሚደረግ ይሆናል። ሁላችሁም ዝግጁ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ለተጓዦችም መልካም መንገድ።

16/03/2022

የመጀመሪያው ጉዞ የበጎ አድራጎት ወደ ላሊበላ መጋቢት 9 ይደረጋል፡፡
በቀጣይም የተለያዩ ቦታዎችን መዳረሻ እናደርጋለን፡፡

04/03/2022

የሞያዬ በሀገሬ የበጎ አድራጎት ስራ የመጀመሪያው ጉዞ መጋቢት 9 ወደ ላሊበላ ይደረጋል።

16/02/2022

አብራችሁን ስለሆናቹ እና ሀሳባችንን ደግፋችሁ ስለምታግዙን እናመሰግናለን!

Photos from Hospitalitytube's post 12/02/2022

የቦርድ አባላት እና የስራ ድርሻቸው፡፡

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa