MDT

MDT

Share

#Engineering, #Electrical_Technology and #Solar_Energy_Solution

09/06/2025
27/05/2025

I have participated in the first Ethiopian electrical event.
We shared a lot of experiences from the event.
I would like to thank and for organizing the event.
Let's all work hard to organize such events to grow the sector.

!

Design overview and optimization of 132/33 kV substation switchgear and protection systems | EEP 04/04/2025

Design overview and optimization of 132/33 kV substation switchgear and protection systems | EEP This article shall revolve around the design overview of switchgear and protection systems in a typical 132/33 kV power grid substation.

03/04/2025

✅ (CCTV Camera System) ማለት ምን ማለት ነው?
====
👉CCTV(Closed Circuit Television) ስርዓት አንድና ከዛ በላይ የሆኑ የደህንነት ካሜራዎች (Security cameras) ኔትወርክን ሪከርድ ከሚያደርግ መሳሪያ እና ከማከማቻ መሳሪያ(Storage device) የሚገናኝበት ስርዓት ነው።
👉ከተለመደው ቴሌቪዥን የሚለየው CCTV ስርዓት እንደ ቴሌቪዥን በይፋ ለህዝብ የማይሰራጩበት ሲሆን ነገር ግን በዋነኛነት ለክትትልና ለደህንነት ሲባል ክትትል የሚደረግበት የቲቪ ስርዓት ነው።

*⃣ #ጠቀሜታዎቹ
የሚከተሉት ዋና ዋና ጠቀሜታዎች አሉት።
1. (Security & Crime Prevention)
👉በመኖሪያ ቤቶች፣ በንግድ ቤተቶች; ህዝብ በሚሰበሰብባቸው ቦታዎች ወዘተ ሊፈጠሩ የሚችሉ ዝርፊያን፣ ስርቆትና ሌሎች ወንጀሎችን ለመከላከል ይረዳል።
2. (Trafic Monitoring)
👉 መንገዶችና አውራ ጎዳናዎች ላይ የሚከሰቱ የትራፊክ እንቅስቃሴዎ ለመቆጣጠር።
3. (Industrial Surveillance )
👉የፋብሪካዎችና የመጋዝኖችን ደህንነት ለመጠበቅ ይጠቅማል።
4. #ሩቅ ከሆነ_ቦታ_ቁጥጥር_ለማድረግ (Remote Monitorinግ)
👉ሞባይል ወይም ኮምፒዩተር በመጠቀም ሩቅ ከሆነ ቦታ ሆነው የሥራ፣ የንግድና የመኖሪያ ቦታዎን እንቅስቃሴ መቆጣጠር መቻል።
5. (Evidence Collection for Investigations)
👉 ማስረጃ ለመሰብሰብ የወንጀል ተጠያቂዎችን ለመለየት ያገለግላል።
6. #የአእምሮ-ሰላም (Peace of Minde)ይሰጣል
👉የቤት ባለቤቶች ንብረታቸው 24 ሰዓት ቁጥጥር እንደሚደረግለት ስለሚያውቁ የበለጠ ደህንነት እንዲሰማቸው ያደርጋል።

*⃣ (Types Of Security Cameras)
👉 ሦስት አይነት የደህንነት ካሜራዎች አሉ። እነርሱም፦

1⃣. #አናሎግ (Analog) CCTV ካሜራ
👉ቀላል እና አስቀድሞ የነበረ ቴክኖሎጂ ነው።
👉ምስሎችን በኮክሲያል ኬብል (coaxial cable) ያስተላልፋል።
👉የምስል ጥራቱ (resolution) ከዲጂታል ካሜራ ያነሰ ነው (ብዙው ጊዜ 720p ነው)።
👉ለትንንሽ እና መሰረታዊ የደህንነት ፍላጎቶች ተስማሚ ሲሆን ዋጋውን በአንፃራዊ ሲታይ ይቀንሳል።
2⃣. #ዲጂታል (IP/Network) CCTV ካሜራ
👉የላቀ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከፍተኛ ጥራት ያለው ምስል ይሰጣል (1080p, 4K, ወዘተ)።
👉በኢንተርኔት ወይም LAN ኔትወርክ ይሰራል።
👉ተጨማሪ ባህሪያት አሉት (ማለትም፣ በርቀት ለመቆጣጠር፣ AI የእንቅስቃሴ ማሳወቂያ፣ ወዘተ)።
👉ለትላልቅ የደህንነት ስርዓቶች ተስማሚ ነው።
👉ዋጋቸው ከ አናሎግ ይወደዳል።
3⃣. #ሃይብሪድ (Hybrid) CCTV ካሜራ
👉አናሎግ እና ዲጂታል ስርዓቶችን በአንድነት የያዘ ነው።
👉ከአሁን ካለው አናሎግ ስርዓት ጋር ለመስራት ተስማሚ።
👉ወደ ሙሉ ዲጂታል ስርዓት ለመሸጋገር ይረዳል።
👉የተለያዩ የካሜራ ዓይነቶችን በአንድ ስርዓት ውስጥ ለማዋሃድ ያስችላል።



👉 ❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

✅ #አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

✅ ፡
👇
0991156969
0939555510

23/03/2025

ለቤት ለመስሪያ ቦታ የኤለክትሪክ ኢንስታሌሽን እና ጥገና ስራዎች እንሰራለን።

ጀነሬተር ኢንስታሌሽን ስራ እንሰራለን።

ለቤት ለመስሪያ ቦታ የኮምፒውተር ኔትወርክ ዳታ ኬብል ዝርጋታ እና Smart gate(Intercom system, access control, fire alarm, smoke sensor) ስራዎች እንሰራለን።

የሴኩሪቲ ካሜራ አቅርቦት እና ገጠማ ስራ እንሰራለን።

ጥራቱን የጠበቀ የኤለክትሪክ መኪና ቻርጅ እስቴሽን እንሰራለን።

በስራ ቦታ መብራት እየጠፋ ከተቸገሩ በምትፈልጉት ሐይል ተመጣጣኝ የሆነ የሶላር ፓኔል፣🔋ባትሪ እና ኢንቨርተር አቅርቦትና ገጠማ ስራዎች እንሰራለን።

የግንባታ ሙሉ ኤሌክትሪክ ስራዎችን እንሰራለን ይደውሉልን

!

🤳 0943183685 (አድራሻ አዲስ አበባ)

https://t.me/mdtechsolution

05/03/2025

ለቤት ለመስሪያ ቦታ የኤለክትሪክ ኢንስታሌሽን እና ጥገና ስራዎች እንሰራለን።

ለቤት ለመስሪያ ቦታ የኮምፒውተር ኔትወርክ ዳታ ኬብል ዝርጋታ እና Smart gate(Intercom system, access control) ስራዎች እንሰራለን።

ጥራቱን የጠበቀ የኤለክትሪክ መኪና ቻርጅ እስቴሽን እንሰራለን።

የሴኩሪቲ ካሜራ አቅርቦት እና ገጠማ ስራ እንሰራለን።

በስራ ቦታ መብራት እየጠፋ ከተቸገሩ በምትፈልጉት ሐይል ተመጣጣኝ የሆነ የሶላር ፓኔል፣🔋ባትሪ እና ኢንቨርተር አቅርቦትና ገጠማ ስራዎች እንሰራለን።

የግንባታ ሙሉ ኤሌክትሪክ ስራዎችን እንሰራለን ይደውሉልን

!

🤳 0943183685

09/12/2024

Hard working!!!

11/11/2024

Call us for light🪔 installation, Secure & smartly control your home system 🤳 0943183685
!!!

Photos from MDT's post 04/11/2024

ለቤት ለመስሪያ ቦታ የኤለክትሪክ ኢንስታሌሽን እና ጥገና ስራዎች እንሰራለን።

ለቤት ለመስሪያ ቦታ የኮምፒውተር ኔትወርክ ዳታ ኬብል ዝርጋታ እና Smart gate(Intercom system) ስራዎች እንሰራለን።

ጥራቱን የጠበቀ የኤለክትሪክ መኪና ቻርጅ እስቴሽን እንሰራለን።

የሴኩሪቲ ካሜራ አቅርቦት እና ገጠማ ስራ እንሰራለን።

በስራ ቦታ መብራት እየጠፋ ከተቸገሩ በምትፈልጉት ሐይል ተመጣጣኝ የሆነ የሶላር ፓኔል፣🔋ባትሪ እና ኢንቨርተር አቅርቦትና ገጠማ ስራዎች እንሰራለን።

የግንባታ ሙሉ ኤሌክትሪክ ስራዎችን እንሰራለን ይደውሉልን

!

🤳 0943183685

Want your business to be the top-listed Engineering Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Ababa