Debo Films

Debo Films

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Debo Films, Media Agency, Addis Ababa.

27/07/2020

ኢትዮጵያ ከሰሃራ በታች ሁለተኛዋ ግዙፍ የሕዝብ ቁጥር ያላት አገር ስትሆን፣ ከዓለም 12ኛ ደረጃን ይዛለች፡፡ በ20ኛው መቶ ክፍለ-ዘመን አጋማሽ ከ18 ሚሊዮን የማይበልጥ የሕዝብ ቁጥር የነበረ ሲሆን፣ ዛሬ ከ100 ሚሊዮን በላይ ደርሷል፡፡ የቁጥሩ ዕድገት በዚህ ከጨመረ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ማብቂያ ወደ 243 ሚሊዮን እንደሚምዘገዘግ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ያጠናው የስነ-ሕዝብ አወቃቀር ሽግግር ጥናት ያሳያል፡፡ ያንኑ ኅብረተሰብ መሸከም የሚችል ግዙፍ ኢኮኖሚ መገንባት ቀዳሚ የቤት ሥራ ነው፡፡ የተሻለ ማኅበራዊ አገልግሎት፣ የዘመነ አኗኗር፣ እና በዓለም የኃይል ሚዛን ውስጥ የመደራደር አቅም ለመፍጠር ግዙፍ ኢኮኖሚ መገንባት የኢትዮጵያ ግብ ነው፣ ለዚህ ደግሞ ለ100 ሚሊዮን ሕዝብ ዘላቂ ምግብ ዋስትና ሥርዓት መዘርጋት ይደር የማይባል ነው፡፡ በኢትዮጵያ 70 ሚሊዮን ሄክታር መታረስ የሚችል መሬት አለ፡፡ ወደ 1 ትሪሊዮን ሜትር-ኪዩብ ገደማ ዓመታዊ የዝናብ ውሃ ኃብትም አላት

አዘጋጅ፡
የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት

የፕሮዳክሽንና የዘጋቢ ፊልም አስተባባሪ
ናብሊስ ኮሚዩኒኬሽንስ

ዳይሬክተር፡ አሰግደው ሽመልስ

ረዳት ዳይሬክተር፡ ጋሻው ደበበ

የምስልና ድምጽ ቀረጻ ኤልያስ አባተ

ድሮን ኦፕሬተር፡ ኤልያስ አባተ

ግራፊክስ እና ኤዲተር ይታየውአምላክ ዘርጋው

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa