Markos PLC
Agro-Chemicals, Seeds, Veterinary Drugs & Animal Feed Supplements Importer and Distributor
☎️ 0934497915, 0934497911, 0934497907
የሰብልዎ አረንጓዴነት እንዳይጠፋ እና ምርትዎ በአስተማማኝ ሁኔታ እንዲጠበቅ የሚረዳውን ማትኮ ጎልድን ከማርቆስ PLC ለመግዛት ይደውሉልን።
ስልክ፦ +251961878761
#ዘር
በኢንዶፊል ፈንገስን ቀድመው ይከላከሉ፤ የማርቆስ PLCን ጥራት ያላቸውን የግብርና ግብአቶች በመጠቀም ምርታማነትዎን ያሳድጉ!
#ዘር
27/05/2026
እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
#ዘር
22/05/2026
ከአሁን በኋላ በአረም ምክንያት የምርት መቀነስ ስጋት አይኖርም!
ማርቆስ PLC ለነዚህ ሁሉ አስተማማኝ መፍትሔ የሆነውን ማርሴት አምጥቶላችኋል!
የማርሴት ልዩ ጥቅሞች፦
- በቡናና ፍራፍሬ እርሻ ውስጥ ያሉ አረሞችን ከመቆጣጠሩም በላይ፣ ለእርሻ እንዲዘጋጅ በሚፈለግ መሬት ላይ የሚገኝን የትኛውንም ዓይነት አረም በጅምላ ጠራርጎ ያጠፋል!
- አድካሚ የሆነውን በእጅ የማረም ሥራ በማስቀረት ጊዜዎን፣ ጉልበትዎንና ወጪዎን በእጅጉ ይቆጥባል።
የመሬትዎን ለምለምነት የሚመልሰውንና ምርትዎን የሚያሳድገውን ማርሴትን ከማርቆስ PLC ለመግዛት ይደውሉልን።
ስልክ፦ +251961878761
ማርቆስ, 40 ዓመት በስኬት!
#ዘር
በእርሻቹ ላይ የሚገኙ አረሞች በጅምላ ጨራሹ ማርሴት በማጥፋት ምርታችሁን በእጥፍ አሳድጉ!
#ዘር
ኢንዶዜት ለቲማቲም፣ ለድንች እና ሐብሐብ እርሻዎ ጥሩ መፍትሄ
#ዘር
ገበሬ የሀገር ምሰሶ፣ የሕይወት መሠረት ነው።
#ዘር
ከዚህ በኋላ ነፍሳት አያሳስባችሀ። ፀረ ነፍሳት የሆነውን ስናይፐርን ማርቆስ PLC ይዞላችሁ መጥቷል።
#ዘር
ዴቡት የፈንገስ መከላከያ በማርቆስ PLC ቀርቦላችኋል።
#ዘር
09/05/2026
ምርትዎ ከመድረሱ በፊት ቅጠሉ እየረገፈና እየጠቆረ አስቸግሮዎታል?
ኢንዶዜት በተለያዩ ተክሎች ላይ የሚከሰቱ የፈንገስ በሽታዎችን በብቃት በመከላከል የለፉበት ምርት እንዳይበላሽ ያደርጋል።
ለምን ያገለግላል?
• ለቲማቲም፦ ኧርሊ ብላይትና ሊፍ ስፖት በሽታዎችን ለመከላከል።
• ለድንች፦ የሚልዲው በሽታን ለመከላከል።
• ለሐብሐብ፦ በተለያዩ የፈንገስ በሽታዎች እንዳይጠቃ ለመከላከል።
የልፋትዎን ዋጋ ለማግኘትና ጥራት ያለው ምርት እንዲኖርዎት ኢንዶዜትን ከማርቆስ PLC በመግዛት ይጠቀሙ!
ለትዕዛዝ፦
• ስልክ፦ +251961878761
#ዘር
ለእንስሳት እርባታዎ ሁለገብ መፍትሄ፤ ትራይሰልፋን በመጠቀም ጤናቸውን ይጠብቁ።
#ዘር
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Address
Gulele, Addisu Gebeya
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 17:00 |
| Tuesday | 08:00 - 17:00 |
| Wednesday | 08:00 - 17:00 |
| Thursday | 08:00 - 17:00 |
| Friday | 08:00 - 17:00 |
| Saturday | 08:00 - 12:00 |