Sima man

Sima man

Share

CEO : Owner Kofena records

30/04/2026

በልብህ እንጂ በግንባርህ አትኮሳተር
ያንተ ድምዳሜ ያለው ልብህ ላይ ነው!🫶🏽

20/10/2025

ትቼለታለው የኔን ጉዳይ!😍

19/10/2025

ታላቁ ሰው አለፉ!! ነፍስ ይማር !! ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር እንድሪስ ከዚህ አለም ድካም ማረፋቸው ተሰምቷል።

የቀድሞው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ኡመር ኢድሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ተረጋግጧል።

ለወዳጅ ዘመዶቹ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለሁ!

Sima Man

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa