Amazing promotion

Amazing promotion

Share

We specialize in producing broadcast commercials, branded contents, marketing video as well as sever

10/09/2025

ከብረው - ይቆዩን
እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገራችሁ

Amazing promotion አዲሱ አመት ከፍ የምትሉበት አመት እንዲሆን ልባዊ ምኞቱን ይገልፃል ።
መልካም በዓል

10/09/2025

ጨለማ በብርሃን ተተክቶ ለአዲሰ ቀን መብቃት የሚሰጠውን ተስፋ የሚተካ የለም !! ቀናት፤ ሳምንታት፤ እና ወራት፤ ተቆጥረው ለአዲስ ዓመት በተስፋ በጤና እና በሰላም መድረስ ዋጋው ልኬት የለውም !!
ለዚህ ቀን ላደረሰን በዕድሚያችን ላይ ዕድሜ ለጨመረልን በአዲስ ተስፋ ለሞላን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን !! አዲሱ ዘመን ባለፈው ዓመት ላዘናቹ መፅናናትን ፤ ጤናቹ ለተጎደለ ፈውስ እና ምህረትን ፤ ለሁላችን የልባችን መልካም መሻት እውን የሚሆንበት የሰላም የጤና እና የፍቅር ዓመት ይሁንልን !!
መልካም በዓል
ሀብታሙ (አሜዚንግ ፕሮሞሽን )

Photos from Meron Ghetnet's post 04/09/2025
Photos from Amazing promotion's post 12/06/2025

♦️♦️ ራፐር እና ባንከር የሆነው ሙዚቀኛ አዲስ የሂፓፕ አልበም ይዞ እየመጣ ነው

📌 የሙዚቀኛ በረከት ተ/ማርያም ወይም በመድረክ ስሙ (ቤክ 7) የመጀመሪያ አልበም የሆነውና የሁናንተ ሙሉ(Black Note) አምስተኛ አልበም የሆነው “የለም በነፃ” በሪቮ አዲስ የዩቲዩብ ቻናል አርብ ሰኔ 6 2017 ዓ.ም ለአድማጭ ሊደርስ ነው

📌 የጥምር ሙያ ባለቤት የሆነው ቤክ 7 ግጥም እና ዜማውን ሙሉ በሙሉ ራሱ ያዘጋጀው ሲሆን በሙዚቃው ላይ አንዳንድ የህዝብ ግጥም እና ዜማዎችም ተካተውበታል

📌 አልበሙ በአጠቃላይ አስር ሙዚቃዎችን ያካተተ ሲሆን ሙዚቃ ቅንብር ፣ ማስተሪንግ እና ሚክሲንጉን ሁናንተ ሙሉ ተጠቦበታል

📌 በአልበሙ ውስጥ በርካታ ርዕሰ ጉዳዮች የተካተቱ ሲሆን በአጠቃላይ አልበሙን ለማጠናቀቅ 2 አመታትን እንደፈጀ ሙዚቀኛው ተናግሯል።
https://www.youtube.com//featured

20/04/2025

እንኳን አደረሳችሁ. መልካም በዓል
🇪🇹

18/04/2025

በምድር ላይ ከዚህ የበለጠ ፍቅር ማንም የለውም
ጌታችንን ከዙፋኑ ስቦ ከመስቀል ያደረሰው ፍቅር ነው
የሆነልን ከንቱ እንዳይቀር እኛም እንዲሁ እንሁን
እሱን እንደሰቀሉት እውነትን አንስቀል
በሀቅ በፍቅር በመተሳሰብ እንመላለስ
እንደወደደን እንዋደድ
እንዳፈቀረን በፍቅር እንኑር

ስቅለት - Good Friday

14/04/2025

Have Amazing week 👌

Photos from Amazing promotion's post 07/04/2025

The 9th edition of HORTIFLORA Ethiopia International Horticulture Expo took place from April 1–3/2025, at Millennium Hall in Addis Ababa. Spanning 10,000 square meters of exhibition space, this highly anticipated event will bring together industry leaders, investors, buyers, input suppliers, logistics service providers, standard service providers, sourcing management and stakeholders from across the globe.
The 9th edition of HORTIFLORA Ethiopia International Horticulture Expo concluded successfully on April 3, 2025, at Millennium Hall in Addis Ababa. This year’s expo was the largest to date, featuring 140 exhibitors showcasing a diverse array of flowers, vegetables, and fruits. The event attracted numerous international buyers, particularly from the Middle East, Far East, and Europe, highlighting Ethiopia’s growing prominence in the global horticulture market.
On April 2, 2025, a reception, networking, and recognition dinner was held at Ethiopian Skylight Hotel. During the event, stakeholders who made invaluable contributions to the success of the expo, as well as exhibitors who delivered exceptional performances, were honored with awards.
The expo’s expansion to include more space for vegetables and fruits reflects the dynamic growth of Ethiopia’s horticulture sector. Organized by Ethiopian Horticulture Producers Exporters Association in collaboration with HPP Exhibitions, HORTIFLORA 2025 has solidified its position as a premier platform connecting international buyers with Ethiopia’s top growers.

04/04/2025

የኦዲሽን እና የስክሪን ቴስት ማስታወቂያ 🎬
Calling audition🎥





🇪🇹

Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Meskel Flower Infront Of Dreamliner Hotel, Tibebu Building 2nd Floor
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 13:00