Apollo Digital Bank

Apollo Digital Bank

Share

Apollo is a digital-first neobank by BoA, open & manage your account from your phone. Call us at 8397

30/09/2026

እንዳያመልጥዎ! ጓደኛዎን ይጋብዙ!
የአቢሲንያ ባንክ የአፖሎ ዘመቻን ዛሬውኑ በመቀላቀል፤ ጓደኛዎን ይጋብዙ፣ በአንድ ሪፈራል 100 ብር እና እስከ 1,000 ዶላር ምንዛሬ ለኦንላይን ኮርስ፣ ዲጂታል ሰርተፊኬት፣ ቋሚ የስራ ዕድል እና ልዩ ልዩ ሽልምቶች ይጠብቋችኋል!
እንዳያመልጥዎ! ሊንኩን ይጫኑ፣ ዛሬውኑ ይጀምሩ፣ ጓደኛዎን ይጋብዙ!
የአፖሎ ሻምፒዮን ለመሆን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ
https://bit.ly/ApolloCampusFB

Apollo Digital Bank 26/09/2026

ተስፋ በብርሃን ይታጀባል! ብርሃን ደግሞ ስኬትን ያደምቃል! መልካም እና ውብ የሆነ የደመራ እና የመስቀል በዓል ተመኘን!

Apollo Digital Bank

23/09/2026

ይጋብዙ፣ ይሳተፉ፣ ይሸለሙ!

የትምህርት ስኮላርሺፕ የማሸነፍ ዕድልዎን ያሳድጉ፤ ተማሪ ጓደኞችዎን ይጋብዙ፣ ለእያንዳንዱ ብቁ ሪፈራል 100 ብር ያግኙ፣ እስከ 1,000$ የትምህርት የውጭ ምንዛሪ ፍቃድ ዕድል አሸናፊ ይሁኑ!

የአፖሎ ሻምፒዮን ለመሆን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ
https://bit.ly/ApolloCampusFB

19/09/2026

ከአፖሎ ጋር ፣ ስኬትዎን ከካምፓስ ይጀምሩ!

በእያንዳንዱ ብቁ ሪፈራል 100 ብር ፣ ዲጂታል ሰርተፍኬት፣ የሥራ ዕድል እንዲሁም
እስከ $1,000 ለትምህርት የውጭ ምንዛሪ ፍቃድ እና ሌሎችም ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ያግኙ፡፡

ዛሬውኑ ቅጹን በመሙላት የአፖሎ ካምፓስ ሻምፒዮን ፕሮግራምን ይቀላቀሉ! https://bit.ly/ApolloCampusFB

17/09/2026

ተማሪዎች፣ ይህ እድል ለእናንተ ነው!

ለእያንዳንዱ ብቁ ሪፈራል 100 ብር ያግኙ፣ የአፖሎ ካምፓስ ሻምፒዮን ኔትወርክዎን ያስፋፉ እንዲሁም ጠቃሚ ክህሎቶችን ያዳብሩ ::

የካምፓስ ሻምፒዮን ለመሆን ዝግጁ ነዎት?
ለመጀመር ቅጹን ይሙሉ👉https://bit.ly/ApolloCampusFB

#አፖሎካምፓስሻምፒዮን #አፖሎ
#ካምፓስሻምፒዮን #የተማሪአምባሳደር
#አመራር #ሽልማት #ኢትዮጵያ።

Apollo Digital Bank 10/09/2026

የአዲስ ዓመት ብስራት ቤታችሁ ጎህ ሳይቀድ ይድረስ። ሰርታችሁ የምትከብሩበት፣ ነግዳችሁ የምታተርፋበት የጤና የሰላም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ።

Apollo Digital Bank

09/09/2026

ኪሴም የስራ ልምዴም ከ0 ከፍ ብሏል!

አፖሎ ለኮሌጅ እና ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ባዘጋጀው ዕድል ተማሪዎች ለሚያስከፍቱት አዲስ የአፖሎ አካውንት በአንድ አካውንት 100 ጉርሻ እንዲሁም እንደ ስራ ልምድ የሚያገለግል ሰርተፍኬት ያገኛሉ።

አሁኑኑ ተመዝገቡ! አፖሎ ካምፓስ ቻምፒዮን ይሁኑ: https://bit.ly/ApolloCampusFB

05/09/2026

🚀🎓 አፖሎ ወደ ተማሪዎች ጀማ በይፋ ተቀላቀለ!!

ከእንግዲህ “ተማሪ ገንዘብ የለውም” የሚለው አባባል አይሰራም! አፖሎ ሽሮታል!!!

አፖሎ የተማሪዎችን ኪስ ከአጤሬራ ወደ ገንዘብ፣ ዕድል እና ሽልማት እየቀየረው ነው!

ተማሪዎች ለሚያስከፍቱት 1 የአፖሎ አካውንት 100 ብር የኪስ ገንዘብ ያገኛሉ።

ቆይ ቆይ… ይህ ብቻ አይደለም!

ከአፖሎ ጋር በመሆን ተማሪዎች፦

👉 በባንኩ ውስጥ የሥራ ዕድል ማግኘት ይችላሉ!
👉ለሥራ ልምድ የሚያገለግል ሰርተፍኬት ያገኛሉ!
👉 ለአለም አቀፍ ክፍያዎች እና Free Trial የሚያገለግል ነፃ Virtual Card ያገኛሉ!
👉ለውጭ ሀገር ትምህርት፣ ስኮላርሺፕ እና አለም አቀፍ ስልጠና የሚውል እስከ $1,000 ድረስ የመጠቀም ፍቃድ ያገኛሉ!
👉በዲፓርትመንትና በካምፓስ ደረጃ በሚደረጉ ውድድሮች ተሳትፈው አሸናፊ ከሆኑ፣ የመመረቂያ መጽሔት እና የጉዞ ስፖንሰርሺፕ ዕድል ያገኛሉ!

በአካውንት 100 ብር ብቻ አይደለም… የወደፊት ዕድልህንም ከፍተህ እየጀመርክ ነው!

እና… አፖሎ ባንክ ነው ፍሬንድ? አይደለም… የተማሪዎች የወደፊት ፓርትነር ነው!

አሁኑኑ ተመዝገቡ! አፖሎ ካምፓስ ቻምፒዮን ይሁኑ!

ለበለጠ መረጃ እና ለምዝገባ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!

https://bit.ly/ApolloCampusFB

#100ብር

02/09/2026

ወደ ጎን እንዴት እንደሚሮጥ ታውቃላችሁ? ለማወቅ ተዘጋጁ!
ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት https://bit.ly/ApolloCampusFB

Bank of Abyssinia - Contact Form 26/08/2026

የማትገመት ሰው ሁን

ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት :

Bank of Abyssinia - Contact Form Refer an individual who successfully opens an Apollo account using the champion's Referral ID and completes one or more payment transactions (e.g., airtime top-ups, Merchant QR payments, or bill payments) with a combined minimum value of 100 Birr throughout the campaign period from August 15 to June...

Category

Telephone

Address

Bank Of Abyssinia Head Office, 2Q73+4C7, Ras Desta Damtew Street
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Apollo Digital Bank posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Addis Ababa.