Singer Mekbib Alemu
“እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥13
መልካሙን ሁሉ አድርገህልኛልና አመሰግንሃለሁ🙏
ከጥንት ከማለዳ የኔ ያንተ ነገር
ማቆምያም የለውም ጊዜያትን ሲሻገር
ሁሉ ነገር ያልፋል አንድ ሳይቀር ጠፊ ነው
ለኔ ያለህ ነገር እኔም ላንተ ያለኝ ነገር ዘለዓለም ኗሪ ነው
ጌታዬ ሆይ
ያንተው ባርያ አድርገኝ🤲
አሜን🙏
የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን እንድንጠራ አብ አትረፍርፎ ያፈሰሰልን ፍቅር ምንኛ ታላቅ ነው! እኛም እንዲሁ ልጆቹ ነን። ዓለም እኛን የማያውቀንም እርሱን ስላላወቀው ነው።
1 ዮሐንስ 3፥1
19/07/2026
30/05/2026
"...ጌታ ከእኔ ጋር ሆኖ አበረታኝ፤ ከአንበሳም አፍ ድኛለሁ።"
— 2ኛ ጢሞቴዎስ 4:17
04/04/2026
Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Um Desi Dawit, Az S Man As
https://vt.tiktok.com/ZSHBGRV45/
TikTok · psalmist MEKBIB Check out psalmist MEKBIB’s video.
https://vt.tiktok.com/ZSHMky4Yn/
Kingdom Sound
Category
Contact the public figure
Telephone
Website
Address
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Singer Mekbib Alemu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.