Orbit Electronics
⭐️በኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን እና ዘመናዊ የሆኑ የኤሌክትሮኒክ ምርቶችን ከአስገራሚ ዋጋ 💸 እና ልዩ ልዩ አገልግሎቶች ጋር ያገኛሉ!
📞 6226 ይደውሉልን
ውድ የኦርቢት ቤተሰቦች:
በአርሰናል እና በፒኤስጂ መካከል ባለፈው ቅዳሜ በተደረገው የሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ የመጀመሪያውን ግብ ማን ያስቆጥራል የሚለውን የግምት ቻሌንጅ እጅግ በጣም በርካታ ቤተሰቦቻችን ተሳትፋችሃል:: ስለተሳትፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን::
ግምቱን በትክክል ያገኙና ተያያዥ ህግጋቶችን ያሟሉ ትክክለኛ ገማች ባለእድለኞችን የመለየት ስራ እየሰራን እንገኛለን::
ሁሉንም ባለእድለኞች ከሁሉም የሶሻል ሚዲያ ገፃቻችን ላይ አጥረትን የሶስት ባለእድለኞችን እጣ ምናወጣበት ቀን ቅዳሜ ሰኔ 12, 2018 ዓ.ም. ይሆናል::
እስከዛ ድረስ በትእግስት ስለምትጠብቁን እያመሰገንን ቤተሰብነታችሁ እንደሁልጊዜው አይለየን እንላለን::
ማሳሰቢያ
ጨዋታው ካለቀ በሃላ የሚደረጉ ማንኛውም አይነት ግምት የማስተካከል ስህተቶች ለቀጣይ ከሚኖሩን አጏጊ ቻሌንጆች ውጪ ያስደርጋል::
መልካም እድል!
ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ
በልዩነት የሚመርጡት! #1 Eyuel Buree @ባርኮት solomon yeabsira_addisu
Something new and big is coming! Wait fir the blast! Eyuel Buree @ባርኮት solomon neba4kilo
በMini QLED እና በQLED መሀል ያለውን ልዩነት ያውቁ ኖሯል? አዲሱ የኦርቢት 100" MINI QLED TV ልዩነቱን ይዘንላችሁ መተናል::
ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ
በልዩነት የሚመርጡት!
Eyuel Buree @ባርኮት solomon
እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አድ አድሀ - አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ!
ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ
በልዩነት የሚመርጡት!
Eyuel Buree @ባርኮት solomon yuti_nass neba4kilo
እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሀ-አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በአል!
ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ
በልዩነት የሚመርጡት!
Eyuel Buree @ባርኮት solomon
በፒ.ኤስ.ጂ. እና አርሴናል መካከል የሚደረገው የሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ 5 ቀን ብቻ ቀረው!
እርሶም የዚህ እድል አካል እንዲሆኑ መመሪያዎቹን በሚገባ መከተል ይኖርብዎታል::
የኦርቢትን የሶሻል ሚዲያ ገፆች ፎሎው ማድረግ: እንዲሁም ቪዲዮዎቹን ኮሜንት: ላይክ: ሼር እና ኮፒ ፖስት እንዲሁም ሪፖስት ማድረግ ይጠበቅብዎታል::
ውድድሩ በሚካሄድበት ግዜም ሆነ ካለቀ በሃላ ውጤቱን ኤዲት ማድረግ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል!
ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ
በልዩነት የሚመርጡት!
በቤትዎ ኳስ ሜዳን ይዘንልዎ መጣን! ኦርቢት MiniQLED TV ቤትዎን ሊያደምቅ: ዘመናዊነትን ወርሶ ቀርቦልዎታል::
ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ
በልዩነት የሚመርጡት!
@
ልንሸልምዎ ነው! በአርሴናል እና ፒ.አስ.ጂ. መካከል የሚደረገው የሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ ላይ የምጀመሪያውን ጎል የሚያስቆጥረውን ተጫዋች በትክክል ለገመቱ ሶስት እድለኞች የ50" 4K Smart TV ልንሸልም ነው:: ከርሶ የሚጠበቀው የኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ የሶሻል ሚዲያ ገፆችን ፎሎው: ላይክ: ሪፖስት እና ኮፒ ሊንክ ማድረግ እንዲሁም የሚገምቱትን ተጫዋች ኮመንት ላይ ማስቀመጥ ነው::
መልካም እድል!
ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ
በልዩነት የሚመርጡት!
electronics league
እርሶ ለሻምፒዮንስ ሊግፍፃሜ ምን አስበዋል? እኛ ምርጥ የሆነውን ቴሌቭዥናችንን ልንሸልምዎ ነው:: በጨዋታው የመጀመሪያውን ጎል ማን ያገባል?
(Fantzima) Eyuel Buree @ባርኮት solomon
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Cathedral Piassa , Merkato
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 19:00 |
| Tuesday | 08:00 - 19:00 |
| Wednesday | 08:00 - 19:00 |
| Thursday | 08:00 - 19:00 |
| Friday | 08:00 - 19:00 |
| Saturday | 08:00 - 19:00 |