Adane Relator
ቅንጡ የንግድም ሆነ የመኖሪያ ቤቶችን መግዛት ከፈለጉ በታላቅ ቅናሽና ከፍተኛ ጥራት ያገኛሉ።
01/09/2026
ትላንት ትልቅ የሚመስለኝ ነገር ዛሬ ላይ ሁኘ ሳስበዉ ያስቀኛል።
10 ብር ማግኘት በልጅነታችን ትልቅ ህልማችን ነበር። የሚደረስበት አይመስለንም ነበር። ሌሎች ልጆች ይዘዉት ስናይ በጣም እድለኛ እንደሆኑም እናስባለን። እስካሁኑ ሰዓት ድረስ ብዙ የትላንት ህልሞቻችን አልፈዉ እዚህ ደርሰናል።
ዛሬ ላይ የማይደረሰብት የሚመስል ብዙ ነገር አለ ነገር ግን እንደ ትላንት 10 ብር ነገሮች አልፈዉ የምንስቅበት ጊዜ እንደሚመጣ በማሰብ በተስፋ እንጣር።
በትልቅ አልመን እንጓዝ ትልቁ ቢርቀን መካከለኛዉን እናገኛለን።
ቤት ስትገዙ ብዙ አማራጭ ማየት ጉዳት እንዳለዉ ታቃላችሁ
27/08/2026
Customer Follow-Up Does Not Mean Calling Repeatedly
That is one of the biggest mistakes many salespeople make—and it can actually push customers away.Customer follow-up is not about calling customers again and again asking, “Have you decided?”
It is about building trust, understanding their needs, and providing value.
A good salesperson follows up with a purpose—sharing relevant properties, answering questions, explaining payment options, providing updates, or inviting the customer for a site visit.
Follow-up should create value, not pressure.
The goal is not to contact the customer as many times as possible, but to contact them at the right time, with the right information, for the right reason.
👉Don't pressure our customers by calling again and again, we have to attract them and make a god relationships.
24/08/2026
Sales Lessons
There are hidden blessings in every struggle.
In sales, not every “NO” means failure.
Not every lost customer means you lost an opportunity.
And not every difficult month means you are doing something wrong.
Sometimes, rejection teaches you how to communicate better.
Sometimes, a difficult customer teaches you patience.
Sometimes, a missed deal pushes you to improve your strategy.
And sometimes, a slow season prepares you for your biggest breakthrough.
Keep prospecting. Keep learning. Keep following up. Keep improving.
Because behind every struggle, there may be a lesson that makes you a better salesperson—and a bigger opportunity waiting ahead.
Don’t give up. Your next YES could be closer than you think.
የገበያ ማዕከል በሚገርም ዋጋ ለሽያጭ ቀርቦላችኋል
#በዉስጡ 27 ሱቆች ያሉት
በወር ከ 1ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ያለዉ
ለተጨማሪ መረጃ
0944919644
🏡 ቤት ገዝተው በአጭር ጊዜ መረከብ ይፈልጋሉ?
✅ ከ 600,000 ብር እስከ 7.7 ሚሊዮን ብር የሚደርስ እውነተኛ ቅናሽ
✅ 10% ብቻ ቅድመ ክፍያ
✅ 60% የባንክ ብድር
📞 ለዉስን ደንበኞች ብቻ የተዘጋጀ እድል ስለሆነ አሁኑኑ ይደውሉ!
0916119783
ቤትዎን በቅርቡ ይረከቡ!
ከ6 ወር ጀምሮ በምናስረክባቸው ፕሮጀክቶቻችን የቤት ባለቤት ይሁኑ!
✨ ከስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ ቤቶች በተለያዩ የካሬ አማራጮች
✅ ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
✅ 100% ክፍያ ለሚፈጽሙ ደንበኞቻችን እስከ 30% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
✅ በባንክ ብድር መግዛት ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን እስከ 60% የባንክ ብድር አመቻችተናል።
⏳ ዛሬ ይጀምሩ፤ በአጭር ጊዜ ቤትዎን ይረከቡ!
📞 ለተጨማሪ መረጃ
0916119783
🔥ከ 6 ወር ጀምረዉ ቤትዎን ይረከቡ🔥
ቀድመው ለሚመጡ ደንበኞች በካሬ 5000 – 7000 ብር የሚደርስ ልዩ ቅናሽ ተዘጋጅቶላችኋል!
🏡 እኛጋ ሲገዙ !
✔️ ፍጹም የተለየ ዘመናዊ ዲዛይን ያገኛሉ
✔️ 100% የታማኝነት ዋስትና ያለን
✔️ ተመራጭ እና የሚፈለግ አካባቢ
✔️ ተመጣጣኝ እና ተወዳዳሪ ዋጋ
💰 ቀላል የክፍያ አማራጮች
የረጅም ጊዜ ክፍያ እቅድ
እንደ ችሎታዎ የሚስማማ የክፍያ ስርዓት አዘጋጅተናል።
10% ቅድመ ክፍያ
እስከ 60% የሚደርስ የባንክ አማራጭ
100% ለሚከፍሉ ተጨማሪ የ30% ቅናሽ አዘጋጅተናል
⚡ ቀድመው በመምጣት የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
ለተጨማሪ መረጃ:
📞0916119783
📞0942813602
Category
Website
Address
Addis Ababa
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Adane Relator posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.