INFO TECH1

INFO TECH1

Share

Tanks

12/12/2021

✴️ Vsat(Very Small Aperture Terminal) ምንድነው?🤔

💢መሬት ላይ ባለ አማካይነት ድምፃችን እንዲሁም ቪድዩ የመሳሰሉትን #በሳተላይት መላላክ የምንችልባት አነስ ያለች Device ናት።

📌ለምን ይጠቅማል?

💢በሳተላይት አማካይነት ማንኛውንም ዳታ ያለማንም የቴሌኮም ድርጅቶች፣ መንግስት አስፈላጊነት መላላክ ያስችለናል።

💢በአብዛኛው የሚጠቅመው ለወታደራዊ ግልጋሎት ሲሆን በሀጋራችን በትምህርት ቤቶችና በሆስፒታሎች ውስጥም ለቲቪ ግልጋሎት በስፋት ሲውል ይታያል።

💢ስልኮችን ያለምንም ክፍያ (ያለቴሌ ጣልቃ ገብነት) ወደፈለግነው የአለም ክፍል ስልክ መደወል📲 ያስችለናል...

⚠️በአጠቃላይ እቃው ለበጎ ከተጠቀምንበት በርካታ ጥቅሞችን የሚሰጥ የዛኑ ያህል ህገወጥ ስራ ሲሰራበት ከተያዘ በህግ ሚያስጠይቅ እቃ ነው።

ከወደዱት ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉልን!

Et Cyber Tech

15/08/2021

✳️ የሞባይል ስልካችን #ዳታ #ኮኔክሽን እየጠፋ ወይም ሲግናሉ ደካማ እየሆነ ሲያስቸግረን ምን ማድረግ ይኖርብናል!!

ኢንተርኔት እየተጠቀምን የሞባይል ዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ እንቸገራለን፡፡አንዳንዴ አስቸካይ ስራ ለምስራት ፈልገን የኢንተርኔት ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም ጭራሽ እየጠፋ መስራት የምንፈልገውን ስራ ለመስራት እንቸገራለን፡፡

የዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም እየጠፋ በሚያስቸግረን ሰዓት ኮኔክሽናችን እንዲሻሻል(BOOST) ለማድረግ የሚያስችሉ 3 ቲፖችን ላካፍላችሁ፦

1- የሞባይላችሁ Airplane Modeን “ON” ማድረግና “OFF” ማድረግ፦
Airplane Modeን “ON” ካደረጋችሁ በሃላ ቢያንስ 30 ሰከንድ ጠብቃችሁ Airplane Modeን “OFF” አድርጉት፡፡አሁን ዳታ ኮኔክሽናችሁ የተሻለ ይሆናል፡፡

2- ሞባይል ስልካችንን ( ) ማድረግ፦
ሞባይል ስልኮች miniature computers በመሆናቸው ማለትም ባህሪያቸው እንደኮምፒውተር በመሆኑ አንዳንድ ችግሮች ሲገጥሙን ስልካችንን አጥፍተን ስናበራ የገጠሙን ችግሮች ይስተካከላሉ፡፡ የኮኔክሽን ችግር ሲገጥመንም ስልካችንን #ሪስታርት ስናረገው ኮኔክሽናችን ይሻሻላል፡፡

3- ሲም ካርዳችን ከስልካችን ማውጣት(Remove your SIM card)፡
ሞባይል ስልካችንን #ሳናጠፋ ሲምካርዳችን አውጥተን መልሰን ማስገባት፡፡

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Dimtu
Addis Ababa
TULU