ETHIO Muslim VOICE

ETHIO Muslim VOICE

Share

Day to day news
ሙስሊሙን የሚመለከቱ ጉዳዮችን በስፋት እንዳስሳለ? halal mereja le muslimu

12/06/2026

ኹጥባው ስለምን ነበር?

12/06/2026

ጁመዓ የት ሰገዳቹ?

Muslim

12/06/2026

ኡማው ወዴት እየሄደ ነው?

ኡስታዞች እና ትላልቅ ሰዎች ወጣቱ ላይ መስራትና ማስተማር ያስፈልጋል!

15/05/2026

10/05/2026

beautiful quran reaction

09/05/2026

beautiful Quran Reaction

08/05/2026

Reaction

06/05/2026

reaction

05/05/2026
13/01/2026

🌸የአላህ መልክተኛ ለብላል እንዲህ አሉት ደክሟቸው ከሰሃባዎች ጋር ቁጭ ብለው ያ ቢላል ትነስ አዛን በል ነብሲያችን አሳርፋት

👉ለሊቱን እግራቸው እስከሚያብጥ ይሰግዱ ነበር እኛ ጀነት የተመሰከረልን ይመስል በቃ
ቀልባችን ጥለን ምንም ሀጃ እንደሌለበት እንተኛለን እስከ መቼ ባረክ አላህ ፊኹም👈

✅ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ለሙአዝ እንዲህ ብለውታልል።

~ሙአዝ ሆይ! በአላህ ይሁንብኝ እወድሀለሁ። ሙአዝ ሆይ! አንድ ነገር አደራ ልበልህ ከእያንዳንዱ ሰአት በኋላ "اللهم أَعني على ذڪرك، وشڪرك، وحسن عبادتك""አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ ማለትን እንዳትተው።"
📚صحيح الجامع للألباني ٧٩٦٩

👉 #የፈጅር ሰላትን #ከማሳለፍ ተጠንቀቁ
ከፈጅር ሰላት #መሳነፍ አደገኛ
#የሆነ #የሙናፊቆች ምልክት ነውና

#እግሮቻችን ወደ ሰላት ካላመሩን ወደ ጀነት ልያመሩን አይችሉም✅

ETHIO MUSLIM VOICE

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa