ELICO

ELICO

Share

Providing Quality Leather products for those seeking comfort since 1997.

10/09/2026

እንኳን ለ 2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼

በኢትዮጵያ በቆዳ ምርቶች ዘርፍ ቀዳሚ የሆነው ኢሊኮ (ELICO)፡ ላለፉት ሶስት አስርት ዓመታት ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ የቆዳ ውጤቶችን ሲያቀርብላችሁ መቆየቱ ይታወቃል።

በአዲሱ ዓመተ ምህረትም፡

ለስራ እና ለዕለት ተዕለት የሚሆኑ ዘመናዊ ጫማዎች

የጥራት መገለጫ የሆኑ የቆዳ ጃኬቶችና አልባሳት

አስተማማኝ የደህንነት (Safety) እና የውትድርና ጫማዎችን በጥራትና በታማኝነት ማቅረባችንን እንቀጥላለን።

አዲሱ ዓመት ለእናንተና ለቤተሰብዎ የስኬትና የደስታ ይሁን!

07/09/2026

አዲሱን የትምህርት ዘመን በELICO ይጀምሩ!

ለተጨናነቀ የትምህርት ቀን የሚሆን ምቹ፣ በቂ የማስቀመጫ ቦታ ያለው እና ዘመናዊ ዲዛይን የተላበሰ የELICO የትምህርት ቦርሳ ይምረጡ።

የሚፈልጉትን የELICO ምርት በሁሉም Queens Supermarkets፣ በኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት እና በሁሉም የELICO ሱቆቻችን ያገኛሉ።

📍 ተክለሃይማኖት – አደባባይ
📍 ሳሪስ – ዩኒቨርሳል ፋብሪካ ውስጥ
📍 አቦ ሳሪስ – ጉምሩክ ተሻግሮ፣ አዋሽ ፋብሪካ ውስጥ
📍 አስኮ – ጥቁር አባይ ጫማ ፋብሪካ ውስጥ
📍 ሰሚት – ፋርማኪዩር
📍 ቢሾፍቱ

የELICO የትምህርት ቦርሳዎን ዛሬ ይምረጡ!

07/09/2026

ጥሩ የቆዳ ምርት የሚለየው በመልኩ ብቻ አይደለም፤ ከጊዜ ጋር በሚያሳየው ውበትና በሚያስተላልፈው ባህሪ ጭምር ነው።

በELICO፣ የቆዳውን ተፈጥሯዊ ባህሪ የሚጠብቅ እና ከጊዜ ጋር ውበቱን የሚያሳድግ የቆዳ ምርት ለመፍጠር ጥራት ያለው ቁሳቁስን ከጥንቃቄ የተሞላ አሰራር ጋር እናጣምራለን።

ምርቶቻችንን በQueens Supermarkets፣ በኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት እና በሱቆቻችን ያገኛሉ፦

📍ተክለሃይማኖት – አደባባይ
📍ሳሪስ – ዩኒቨርሳል ፋብሪካ ውስጥ
📍አቦ ሳሪስ – ጉምሩክ ተሻግሮ፣ አዋሽ ፋብሪካ ውስጥ
📍አስኮ – ጥቁር አባይ ጫማ ፋብሪካ ውስጥ
📍ሰሚት – ፋርማኪዩር
📍ቢሾፍቱ

24/08/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ 1501ኛው የነብዩ ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ. የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡

ኤሊኮ | ELICO

27/05/2026

ኤሊኮ ለእርስዎ እና ለወዳጅ ዘመዶችዎ መልካም የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ይመኛል።

መልካም የዒድ በዓል!

12/04/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ (ፋሲካ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ይህ በዓል የደስታ፣ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ የኤሊኮ (ELICO) ልባዊ ምኞት ነው።

መልካም የፋሲካ በዓል!

ኤሊኮ | Ethio-Leather Industry PLC (ELICO)

#ፋሲካ #ትንሳኤ #ኢትዮጵያ

10/04/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ኤሊኮ | Ethio-Leather Industry PLC (ELICO)

#ሰቅለት #ኢትዮጵያ

04/04/2026

የእርስዎ ትንሽ ጥንቃቄ ለሀገር ትልቅ ጥቅም አለው!
በዚህ ፋሲካ የሀገራችንን የቆዳ ሃብት ከብክነት እንታደግ!

እርድ ከተከናወነ በኋላ ቆዳው እንዳይበላሽ ጥንቃቄ በመውስድ ሳይቆይ ወዲያውኑ ለቆዳ ሰብሳቢዎች በወቅቱ ያስረክቡ።

መልካም የፋሲካ በዓል!
ኤሊኮ | Ethio-Leather Industry PLC (ELICO)
#ኢትዮጵያ #ፋሲካ #የቆዳኢንዱስትሪ

19/03/2026

እንኳን 1447ኛው ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ!!

ኤሊኮ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ ይመኛል።

16/03/2026

ELICO is looking for 3 motivated Sales Cashiers to join our team.
Role: Sales Cashier
Education: Degree/Diploma in Accounting or related fields.
Experience: 0–1 year.
Deadline: Apply within 5 consecutive working days from this announcement.

Address

Saris Abo, Akaki Kality
Addis Ababa
9281

Opening Hours

Monday 08:00 - 20:00
Tuesday 08:30 - 20:00
Wednesday 08:30 - 20:00
Thursday 08:30 - 20:00
Friday 08:30 - 20:00
Saturday 08:30 - 20:00
Sunday 08:30 - 20:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ELICO posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Addis Ababa.