The Digger
The mission of this page is to Digg out Every incident in the country and transfer to the audience
21/10/2022
የሀገር ፍቅር በተግባር! በመላው ሀገሪቱ በሚካሄደው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በመገኘት ለሀገራችን ድምፅ እንድናሰማ ለማሳሰብ ያህል ነው። ቅዳሜ እና እሁድ አይቀርም!
20/10/2022
ህብረ-ብሔራዊ አንድነታችንን እንደ አያት ቅድመ አያታችን ከጠናከርን እንኳን ሊለያዩን ቀና ብለዉ እንኳን ሊያዩን አይደፈሩም።
18/10/2022
አንዳንድ ረጂ ነን የሚሉ ሀገራት የእራሳችንን የምግብ ዋስትና እናረጋግጣለን ስንል የሚከፋቸው ለምንድነው??
እርዳታው ቢቆም ምን ይጎዳቸዋል??
ከዚህ በኋላ በእርዳታ ስም ኢትዮጵያን እየበዘበዙ መቀጠል አይቻልም! አበቃ!
ከዚህ በኋላ እርዳታን የምንለምነው #ከፈጣሪ ብቻ ነው!
#እንችላለን
01/10/2022
በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ላደረጉ በሙሉ በተለይ ለከተማዋ ነዋሪዎች እና ለ ፌድራል እንዲሁም ለ ክልል ፖሊሶች ትልቅ ምጋን ይገባቸዋል በፍጹም ጨዋነት ነበር የከተማዋ ነዋሪዎች ህዝቡን ተቀብለው አስተናግደው በሰላም የሸኙት
01/10/2022
Baga nagaan gesan Shorarkesitoni jequmsa kaasudhaf yaalanus hin milkofne ammas nagenya kenya egachaa ha kabjnu
ባለፈው ቅዳሜ ከአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የተመረቀው ተማሪ እንጨት ተሸክማ ላስተማርችው እናቱ ፍቅሩን እና አክብሮቱን በዚህ መልኩ ገልጿል።
ጋወኑን ለእናቱ አልብሶ እንጨት ተሸክሞ ለዛሬው ወግ ምረቃ ያበቁን እናቶቻችን ናቸው በማለት በዚህ መልኩ መልእክቱን አስተላልፏል ።
30/06/2022
#ሱዳን አመት እየተበቀች ሁሌም በዚን ሰዓት ነገር ምትፈልገው ለምንድነው ? አስተዉለነዋል ግን? የ አባይ ሙሌት በተቃረበ ቁጥር በ ግብፅ ጃስ ባይነት የነገር ከበሮ በ አመቱ ትጎስማለች እኛ ወደ ዋላ አናዉቅም ዛሬም ልክ እንደ ድሮው ወደፊት ነው ግድባችንም ይሞላል የ ሃገር ለዋላዊነትም ይከበራል
=================
28/06/2022
#መሀበረሰቡ እርስ በእርሱ የተጋመደ ነው በዚህ ህዝብ መሃል ቁርሾ ለመፍጠር የሚደረገው ጥረት የማይሳካ ነገር ነው ፥
አብዛኛው #ዩቱበር ገንዘብ ማግኘቱን እንጂ ስለ ሰላም ምንም ግድ የለውም ያልተፈጠረውን ተፈጠረ እያለ ህዝቡን እያምታታ ሳንቲም ይለቃቅማል የሚያሳዝነው እሳቱ ለሁሉም ነው ሚተርፈው መስራቱም ማደጉም የሚኖረው ሀገር ሰላም ስትሆን ነው " #ዝንጀሮ መጀመሪያ መቀመጫዬን አይደል ያለችው"! ሰላም እና ፍቅር
27/06/2022
አብዛኛዉ ልብ ያላለዉ የተናበበ ሀገርን የማፍረስ ሴራ
====
የምንግዜም የጥቅም ተፃራሪዎቻችን ግብፅና ሱዳን እንደወትሮዉ ከሀገር ዉስጥ ባንዶች ጋር የተናበበ ሀገርን የማፍረስ ስራ ላይ ተጠምደዋል። TPLF፣ ሸኔ፣በአማራ ስም የሚነግዱ ቋሚ የብሔር አስለቃሾች ይህንን ሀገራዊ ትርምስ በትጋት እየስፈፀሙ ነዉ። በኦሮሚያ ክልል ግንቢ ወረዳ የተፈፀመዉ የንፁሐን ፍጅትም የዚሁ ፕሮጀክት አካል ነዉ። ያንን ተከትሎ የትምህረት ተቋማትን ጨምሮ በሁሉም ቦታ የጥፋት እሳት እንዲለኮስ ጥረት ተደርጓል። የዚህ ሁሉ ሴራ 3ኛዉን የህዳሴ ገድብ ሙሌት ለማስተጓጎል ሲሆን የዉስጥ ባንዳዎች ደግሞ በቀዉስ ተገፍተዉ ወደስልጣን የመምጣት ህልማቸዉን ሊያሳኩ ነዉ።
#3ተኛዉ ዙር የህዳሴ ግድብ የዉሃ ሙሌት ይሳካል!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
1000