Link All Technology S.C

Link All Technology S.C

Share

Serving your goal better! Link-All Technology Share Company ( S.C)
We are Live Now

18/01/2025

እንኳን ለከተራ እና ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰዎ!

መልካም በዓል!

06/01/2025

🌲 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!

🎅 መልካም የገና በዓል ይሁንልዎ!

Photos from Link All Technology S.C's post 29/11/2024

ሊንክ ኦል ፣ ዳሬ እና ስፓርክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር መሰረታዊ ሸቀጦች ድጎማ ስርአትን ዲጂታላይዝ የሚያደርግ ኢትዮ ሸማች የተሰኘ ቴክኖሎጂ ማስተዋወቃችን ይታወቃል።

በመሆኑም ከንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን በሃገር አቀፍ ደረጃ ፕሮጀክቱ በሚተገበርበት ሁኔታ ላይ ፍሪያማ ውይይት አድርገናል።

ፕሮጀክቱ በአዲስ አበባ ደረጃ በአራዳ ክ/ከ ተተግብሮ በጥሩ ሁኔታ የፓይለት ስራው መጠናቀቁን አስመልክቶ በሃገር አቀፍ ደረጃ ፕሮጀክቱ የሚተገበርበትን ገንቢ ውይይት አካሂዷል።

Photos from Link All Technology S.C's post 11/11/2024

ድርጅታችን ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ ከ ኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጋር ላለፉት 3 አመታት ላከናወናቸው በርካታ የቴክኖሎጂ ስራዎች የላቀ የመልካም ስራ አፈፃፀም እውቅና እና ሰርተፍኬት ተበርክቶልናል።

Photos from Link All Technology S.C's post 18/10/2024

ድርጅታችን ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ ባሳለፍነው 2016 ዓ.ም ባበረከታቸው የተለያዩ ማህበራዊ አገልግሎቶች በቦሌ ክፍለ ከተማ የንግድ ፅ/ቤት የእውቅና ሰርተፍኬት ተሰጠው።

15/10/2024

የቀድሞ የአፕል ኩባንያ በሳውዲ አረቢያ ብራንች ማናጀር የነበሩት ዶክተር ሉክማን ድርጅታችን ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂን ጎበኙ።

በጉብኝታቸውም ለድርጅታችን ሰራተኞች ልምዳቸውን ያካፈሉ ሲሆን እንዲሁም አጠር ያለ ኦረንቴሽንም ሰጡ።

15/10/2024

እርስዎ የድርጅት ባለቤት ከሆኑ ሶሻል ሚድያን በመጠቀም እንዴት አዲስ ደንበኞችን ማፍራት እንደሚችሉ የሚያስገነዝብ ነፃ የማማከር አገልግሎት እንሰጥዎታለን።

ለበለጠ መረጃ፡

☎️ +251 932105657
+251 116157401
📍ቦሌ ፍሬንድ ሺፕ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 406

04/10/2024

🔉 ሶሻል ሚድያ ማኔጅመንት ለድርጅትዎ

👥 በዚህ በዲጂታል አለም ውስጥ ታማኝ ደንበኛ እንፍጠርልዎት

🏪 በ ወር ከ 14950 ብር ጀምሮ እንሰራልዎታለን።

ለበለጠ መረጃ፡

☎️ +251 932105657
+251 116157401
📍ቦሌ ፍሬንድ ሺፕ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 406

26/09/2024

🌻 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌻

11/07/2024

🗓 ሐምሌ 4፣2016 ዓ.ም
⌛ አዲስ አበባ፤ኢትዮጵያ
📣📣 ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ ከ ዳሬስ ቴክኖሎጂ እና ከስፓርክ ቴክኖሎጂ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር ያበለፀገው ኢትዮ ሸማች የተሰኘ የድጎማ ሸቀጦችን መገበያያ አፕሊኬሽን በዛሬው እለት የሙከራ ግብይት ስርአቱን በተሳካ ሁኔታ ፈፀመ።
በዚህም መሰረት በአራዳ ክፍለ ከተማ የመጀመሪያውን ፓይለት ፕሮጀክት ማስጀመሪያ አጠናቋል።

Photos from Link All Technology S.C's post 09/07/2024

📣📣 ድርጅታችን ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የሰው ሃብት አስተዳደር ሲስተም ቴክኖሎጂ ፕሮጀክት ቅድመ ትግበራ ላይ ውይይት አደረገ።

ሐምሌ 2፣2016 ዓ.ም አዲስ አበባ
⭐️⭐️ ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጋር በጋራ በመሆን ለተቋሙ የሚመጥን ዘመኑ የደረሰበትን የ HR System Technology ፕሮጀክት ላይ ውይይት አደረገ።

⭐️⭐️ ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ ለተቋሙ ይበጃል ያለውን (HR System) ያቀረበ ሲሆን በቀጣይ ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የቴክኖሎጂ ዲፓርትመንት ቡድን ጋር በጋራ በመሆን ፕሮጀክቱን ለመተግበር የሚያስችል ውይይት በማድረግ ተጠናቋል።

Photos from Link All Technology S.C's post 16/06/2024

ሰኔ 8፣2016 ዓ.ም አዲስ አበባ
ሊንክ ኦል አ.ማ መቀመጫውን በኢንግሊዝ ሃገር ካደረገው ድርጅት iATL International ጋር የመግባብያ ስምምነት ፈፀመ።

በመግባብያ ስምምነቱም ላይ ሁለቱ ድርጅቶች በተለያዩ ቴክኖሎጂ ነክ ስራዎች ላይ አብረው ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ፈጽመዋል።

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:30
Tuesday 08:00 - 21:00
Wednesday 08:00 - 17:30
Thursday 08:00 - 17:30
Friday 08:00 - 17:30
Saturday 08:00 - 17:30
Sunday 08:00 - 21:00