GoEthio

GoEthio

Share

Be Informed! Are you interested in learning more about Ethiopia? GoEthio provides reliable, up-to-date information about Ethiopia on the go.

It's the perfect app for your smartphones!

እኔ ሰይጣንም መልአክም አይደለሁም "ሰው ነኝ!"| ጋዜጣ ፕላስ | ቮድካስት | 13/03/2026

Kibret Abebe

እኔ ሰይጣንም መልአክም አይደለሁም "ሰው ነኝ!"| ጋዜጣ ፕላስ | ቮድካስት | በዚህ ልዩ የጋዜጣ ፕላስ ቆይታ፣ ከብላቴ ወታደራዊ ማሰልጠኛ እስከ ባሌና ለንደን የዘለቀውን አስደናቂ የፅናትና የህክምና ሙያ ስኬት ጉዞ እናስቃኛለን። "እኔ በመንገዴ የተሰራሁ ነኝ" በ.....

የካራማራ ድል የኋላ ደጀኖች 05/03/2026

የካራማራ ድል የኋላ ደጀኖች Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትGazette Plus ጋዜጣ ፕላስ

27/02/2026

"የዋትስአፕ አካውንትዎ በድንገት ቢጠለፍ ምን ማድረግ እንዳለብዎት ያውቃሉ?

ጥቃቱ ከደረሰብዎት በኋላ የሚወስዱት እያንዳንዱ ሰከንድ ለግል መረጃዎ ደህንነት ወሳኝ ነው።

አጥፊዎች የእርስዎን ማንነት ተጠቅመው ወዳጅ ዘመዶችዎን ከማጭበርበራቸው በፊት፣ አካውንትዎን ለማስመለስ እና ጥቃቱን ለመግታት የሚከተሉትን ሶስት ወሳኝ እርምጃዎች በአስቸኳይ ይውሰዱ፦"

👉ወዲያውኑ ድጋሚ ለመመዝገብ ይሞክሩ፦ የዋትስአፕ መተግበሪያዎን አጥፍተው (Uninstall) እንደገና በመጫን ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ። በSMS የሚላክልዎትን ኮድ ሲያስገቡ አጥፊው ከእርስዎ አካውንት በራስ-ሰር እንዲወጣ (Log out) ይደረጋል።

👉ለወዳጅ ዘመዶችዎ መልዕክት ያስተላልፉ፦ አካውንትዎ ተጠልፎ እንደነበር በመደበኛ ስልክ ወይም በሌሎች አማራጮች በማሳወቅ፣ በእርስዎ ስም ለሚመጣ ማንኛውም የገንዘብም ሆነ የሊንክ ጥያቄ ምላሽ እንዳይሰጡ ያስጠንቅቁ።

👉ሪፖርት ያድርጉ፦ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊ ከሆኑ ወይም ጥቃቱ ተቋማዊ ጉዳት የሚያስከትል ከሆነ ጉዳዩን ወዲያውኑ ለኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በነጻ የጥሪ መስመር 933 ሪፖርት ያድርጉ።

ተጨማሪ የሳይበር ደህንነት መረጃዎችን ለማግኘት፡-
• ድረ ገጽ፦ https://www.insa.gov.et
• ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/INSA.ETHIOPIA
• ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/?_t=8qBKkyp092r&_r=1
• ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com//featured
• ቴሌግራም፦ https://t.me/insagovet
• ትዊተር (X) ፦ https://twitter.com/INSAEthio
• ሊንክድኢን:- https://www.linkedin.com/.../information-network.../
• የሳይበር ጥቃት ጥቆማ ለመስጠት፡- ነጻ የስልክ መስመር 93

27/02/2026
13/02/2026

Descover GoEthio

Unlocking Opportunities: How goEthio Can Transform Your Business Experience in Ethiopia - goEthio 13/12/2025

Unlocking Opportunities: How goEthio Can Transform Your Business Experience in Ethiopia - goEthio Discovering Ethiopia’s Business Landscape Ethiopia is a country rich in culture, resources, and entrepreneurial spirit. With a growing economy and a diverse ...

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Bole, Japan Embassy
Addis Ababa
1000